Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቅርቡ አጀንዳ ወደ መለየት ስራ እንደሚገባ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቅርቡ አጀንዳ ወደ መለየት ስራ እንደሚገባ አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ በፅህፈት ቤቱ በሰጠዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ፤ የተሳታፊ ልየታ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ያለ ሲሆን…

የአሜሪካና የቻይና ወታደራዊ ባለስልጣናት ከዓመት በኋላ የመጀመሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ እና የቻይና ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ከአንድ ዓመት በላይ ቆይታ በኋላ የመጀመሪያ ውይይታቸውን አድርገዋል፡፡ የአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ከቻይና አቻቸው ጋር የቪዲዮ ስብሰባ ማድረጋቸውን ፔንታጎን ገልጿል፡፡ ቤጂንግ…

ኮርፖሬሽኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ዶላር መገኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶችን ችግር ለመፍታት…

የብልጽግና ፓርቲ ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሃሳብ በአባላት ደረጃ ስልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮቹ ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሃሳብ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በአባላት ደረጃም መቀጠሉ አስታውቋል፡፡ ሀገር አቀፍ የስልጠና መርሀ ግብሩ መንግስታዊ የመሪነት አቅምን ለማሳደግ ጉልህ ሚና…

”የባሕር በር የልማት በር” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ''የባሕር በር የልማት በር" በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዳምጠው ዳርዛ (ዶ/ር) በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እንዴት ምላሽ ያግኝ…

ዳያስፖራው በሀገር ቤት የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያሣድግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በሀገር ቤት የተፈጠሩ ዕድሎችን መጠቀምና ተሳትፎውንም ማጠናከር እንደሚገባው ተመላክቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር በጄኔቭ ባደረጉት ውይይት÷ ዳያስፖራው በሀገር…

የ70 ዓመቱ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ያዩት አቶ ዮሐንስ አዲሴ በ70 ዓመታቸው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ለመማር ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ በአቀባበሉ ላይም…

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው ልዑክ ከሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው የልዑካን ቡድን ከቻይናዋ ሱቿን ግዛት ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ ዙ ሹንዚው ጋር ተወያይቷል:: ከንቲባ አዳነች በወቅቱ እንዳሉት÷ የሱቿን ግዛት ዋና ከተማ የሆነችው ቼንዱ ከተማ…

ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ የሚሠሩ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ የሚሆኑበት ሁኔታ እንዲመቻች ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን ከሕጋዊ አሰሪዎቻቸው ውጭ እየሠሩ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ ሊሆኑ የሚችሉበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው ተጠየቀ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከሀገሪቱ የሠራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኒብራስ መሀመድ…

በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬ የመመገብ አስፈላጊነት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬን መመገብ በርካታ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ በዘርፉ የተካሄዱ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በእርግዝና ወቅት የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፅንሱ ጤናማ ሆኖ በሚፈለገው መጠን እንዲያድግና የእናት ጤንነትም እንዲጠበቅ ስለሚያግዝ ፋይዳው…