Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36 ክለቦች በ71 ምድብ እና በአምስት የውደድር ዘርፍ በሁለቱም ፆታ የሚሳተፉበት የአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን የበላይ ጠባቂ ማስተር ወጋየሁ በኃይሉ በመክፈቻ…

ከ141 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2 እስከ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 141 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ ስድስት ግለሰቦች እና አራት…

ተተኪ ሴት አመራሮችን በስፋት በማፍራት ወደ አመራር እንዲመጡ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገርና ለህዝብ የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ ተተኪ ሴት አመራሮችን በስፋት በማፍራት ወደ አመራር እንዲመጡ እየተሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ ። በየደረጃው ለሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ተተኪ ሴት አመራሮች…

በትግራይ ክልል ሁለት ዞኖች ጤፍን በኩታ ገጠም ለማልማት እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ እና ማዕከላዊ ዞኖች አርሶ አደሮች ጤፍን በኩታ ገጠም የማልማት ስራ እያከናወኑ እንደሚገኝ የክልሉ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ማዕከል አስታወቀ። በማዕከሉ የጤፍ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ቴዎድሮስ ኃይሉ እንዳሉት÷…

የአፍሪካ ሕፃናት ቀንን በማስመልከት የችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሔደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም፣ፍቅር፣ እንክብካቤና ድጋፍ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መርህ የአፍሪካ የሕፃናት ቀን በአህጉር ደረጃ ለ33ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የችግን ተከላው በእንጦጦ ፓርክ የተካሄደ ሲሆን ከመላው ኢትዮጵያ…

በቀጣዮቹ አመታት የነዳጅ ዘይት ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አመታት ዓለም ላይ የነዳጅ ዘይት ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ዓለም አቀፉ የኃይል ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ባወጣው የ2023 አጋማሽ አመት የገበያ ሪፖርት ላይ ከሚከሰተው ከፍተኛ የነዳጅ ፍላጎት አንጻር በቀጣዮቹ አመታት…

በአማራ ክልል ሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 6 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ ሁለተኛው ምዕራፍ አረንጓዴ ዐሻራ የአማራ ክልል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር እየተከናወነ ነው። " ነገን ዛሬ…

በደቡብ ክልል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ችግኞች ይትከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በደቡብ ክልል ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በደቡብ ክልል የአረንጓዴ አዐራ ሁለተኛ ዙር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ ሽገደ ቀበሌ…

የመንግስታት ግንኙነት የጋራ የምክክር መድረክ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስታት ግንኙነት የጋራ የምክክር መድረክ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት ከነገ በስቲያ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ተረፈ በዳዳ እንደገለጹት ÷መድረኩ የኢትዮጵያ…