Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ በዩክሬን ፕሬዚዳንት ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ ጦር በማዕከላዊ ዩክሬን በምትገኘው ክሪቪ ሪህ ከተማ ላይ በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት እስካሁን የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው…

በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የዊንጉ አፍሪካ ዳታ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የዊንጉ አፍሪካ የግል ዳታ ማዕከል ተመርቋል። ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደ የምረቃ ስነ- ስርዓት ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት እና የዊንጉ አፍሪካ…

የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ቀን መቅጠራቸው ተገለጸ፡፡ የሉላ የኢትዮጵያ ጉብኝት በዋናነት ብራዚል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የንግድና ዲፕሎማሲ ግንኙነቷን ለማጠናከር የወጠነችው ዓላማ አካል መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ኦ ግሎቦ…

የፌደራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በሱሉልታ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በሱሉልታ ከተማ ተጀምሯል። የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ተወያይቶ ባስቀመጠው አቅጣጫ እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ውይይቱ ትኩረት ማድረጉ ተገልጿል። መድረኩን የብልፅግና ፓርቲ…

ኢጋድ የወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) ዋና ጸሐፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የዋና ጸሐፊው ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) የሥራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። በተጨማሪም አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነት ኃላፊነት ስልጣን ላይ ለውጥ መደረጉን…

የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ ማዕድን ልማት ዘርፍ ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ ሊቀመንበር ዣንግ ዢ ፔንግ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ…

የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የኦሮሚያ እና የአፋር ክልል አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የኦሮሚያ እና የአፋር ክልል የአመራሮች የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ፡፡ መድረኮቹ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች እያካሄዱት ባለው ውይይት ላይ…

15 የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በጊዜያዊነት ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በጊዜያዊነት መታገዳቸውን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ በላይ የዜጎችን መብትና ደህንነት…

ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ፈቅዷል፡፡ ፍድር ቤቱ በዐቃቤ ሕግና በተጠርጣሪ ጠበቆች በኩል የተነሳውን መከራከሪያ ነጥብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ መሪዎቹ ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ መጠናቀቅ በኋላ ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት፡፡…