ቢዝነስ በኢትዮጵያ የላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ላዳ እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት እና ለመገጣጠም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀናው ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሳስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 4 ለ1 አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን ጎሎችም÷ በዛብህ መለዮ፣ ሀብታሙ ገዛኸኝ፣ ማይክል ኪፕሮል እና ቡልቻ ሹራ አስቆጥረዋል፡፡ የወላይታ ድቻን ብቸኛ ጎል ደግሞ ዮናታን ኤልያስ በሁለተኛው አጋማሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰው በማገት 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ወጣት አግተው 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት÷ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል እየገነባ ያለው ዐቅም ትምህርት ሰጪ ነው – ወታደራዊ አታሼዎች ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል እየገነባ ያለው ዐቅም ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ ብርጋዴር ጀነራል ጆክ አኖግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆሻሻ መጣያ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በቆሻሻ መጣያ አካባቢ የደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የላስቲክ ጠርሙሶችን በመሰብሰብ ላይ የነበሩ ሁለት የዘጠኝ ዓመት ልጆችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሻሸመኔ ከተማ አሥተዳደር አላቼ ክፍለ ከተማ ውስጥ መሆኑን ኦቢኤን ዘግቧን፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ መንግሥት ለወጣቱ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የሥራ አጥነት መንሰራፋት አሁን ላይ ለተፈጠረው የጸጥታ ችግር አንዱ መንስኤ መሆኑን በማመን መንግሥት ለወጣቱ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ በባሕር ዳር ከተማ የሥራ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔል ከሃማስ ጋር አዲስ ድርድር ልትጀምር መሆኑ ተሰማ Alemayehu Geremew Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል በሃማስ የተያዙ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በኳታር አማካኝነት አዲስ ድርድር ልትጀምር መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በጉዳዩ ላይ ለመምከርም አንድ የእስዔል ከፍተኛ ባለስልጣን የኳታሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ ቢን አብዱልራህማን ቢን ጃሲም አል ታኒን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ የሣይንስና የባሕል ማዕከል የመሬት ጥናት የትምህርት ክፍል ከፈተ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ የሣይንስና የባሕል ማዕከል የመሬት ጥናት (ጂኦሎጂ) ትምህርት ክፍል መክፈቱን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረኺን የትምህርት ክፍሉን መከፈት በሚያስተዋውቀው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አልዋለም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለልማታዊ ሴፍትኔት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ አለመዋሉን በመስክ ምልከታ ማረጋገጡን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ በከተሞች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግ ኽምራ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Amele Demsew Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎቸ ከተለያዩ በጎ አድራጊዎች የተገኘ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደርጓል። በዋግ ልማት ማኅበር የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ተወካይ ዲያቆን ግርማ ታከለ÷ድጋፉ ከሀገር…