ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ፈቅዷል፡፡
ፍድር ቤቱ በዐቃቤ ሕግና በተጠርጣሪ ጠበቆች በኩል የተነሳውን መከራከሪያ ነጥብ…