ቲክ ቶክ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ ከ136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከገፁ ማውረዱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ማህበራዊ ትስስር ገጽ በሩብ ዓመቱ ብቻ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ 136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከመተግበሪያው ማጥፋቱን አስታውቋል፡፡
ቲክ ቶክ እንዳስታወቀው÷ የይዘት ፖሊሲውን…