ጤና የዲስክ መንሸራተት እና ህክምናው Mikias Ayele Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲስክ ፕላስቲክ የመሰለ ተለጣጭ ወይም ለስለስ ያለ በጀርባችን ባሉ አጥንቶች መካከል የሚገኝ እና አጥንቶቹ እርስ በእርሳቸው እንዳይፋተጉ እና ለነርቭ ጉዞ እንዲመች የሚያደርግ የጀርባ አጥንት ክፍል ነው፡፡ ዲስክ በተለያየ ሁኔታ ሊጎዳ የሚችል ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ ወጥ የወርቅ ንግድ ላይ ቁጥጥሩን ማጠናከር አለበት – ቋሚ ኮሚቴው Shambel Mihret Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ ወጥ የወርቅ ንግድ የተሰማሩ አካላት ላይ ቁጥጥሩን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ቋሚ ኮሚቴው በክልሉ በባህላዊ የወርቅ ማምረት ስራ ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 6 Season 1 EP 6 Amare Asrat Jun 13, 2023 0 Ihttps://www.youtube.com/watch?v=vq6CEycAO8I
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸው የኪስ ቦርሳዎችና መታወቂያ በማዘጋጀት ለሕገወጥ ተግባር በማዋል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Amele Demsew Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድና ልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በኔዘርላንድስ የውጭ ንግድና ልማት ትብብር ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ኔዘርላንድስ ከኢትዮጵያ ጋር ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ያላት አገር ስትሆን÷በተለይም በግብርናው ዘርፍ የላቀ የልማት ትብብር ዋነኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች በትግራይና በአማራ ክልል በመሪዎች ደረጃ የተጀመረው ግንኙነት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ለማፋጠን እንደሚረዳ ገለጹ Feven Bishaw Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይና በአማራ ክልል በመሪዎች ደረጃ የተጀመረው ግንኙነት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ለማፋጠን ይረዳል ሲሉ ኢዜአ ያነጋገራቸው የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕስ መስተዳደር የተመራ የሥራ ኃላፊዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለአፍሪካ ቀንድ ሁለንተናዊ ሠላም እና ብልፅግና ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች Alemayehu Geremew Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም እና ብልፅግና ያላሰለሰ ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዡ ቢንግ ጋር…
ቢዝነስ በ11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ ቡና ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ 210 ሺህ ቶን ቡና ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ከዕቅዱ አንፃር ለውጭ ገበያ የቀረበው ምርትና የተገኘው ገቢ በተወሰነ መጠን ቅናሽ ቢያሳይም ከችግሩ አንፃር የተገኘው ውጤት ጥሩ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአትሌት ለሜቻ ግርማ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ድል የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ Alemayehu Geremew Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረንጆቹ የካቲት 15 ቀን 2023 በፈረንሳይ የቤት ውስጥ የ3 ሺህ ሜትር ውድድር ያስመዘገበውድል የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ ፀደቀ፡፡ የወርልድ አትሌቲክስ መረጃ እንዳመላከተው÷ አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ23 ሠከንድ…
ጤና በኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ዙሪያ ለ5 ዓመታት የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Shambel Mihret Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ዙሪያ ለአምስት ዓመታት የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና የማኔጅመንት ሳይንስ ፎር ሄልዝ የተባሉ ድርጅቶች አማካኝነት ተግባራዊ እንደሚደረግም ተጠቅሷል፡፡ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ…