Fana: At a Speed of Life!

በነቀምቴ 18 ኪሎ ግራም እጢ ከአንዲት ወጣት በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል 18 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ከአንዲት 22 ዓመት ወጣት በቀዶ ሕክምና ማስወገዱን ገለጸ። ታካሚዋ በምስራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ ነዋሪ ስትሆን ፥ በተለያዩ ጤና ተቋማት ሕክምና ስትከታተል…

ለአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፓን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር በጃፖን ካሳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጃፓን ኢባራኪ ግዛት ካሳማ ከተማ በተካሄደው የጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ ከ1 ሺህ 600 በላይ ሯጮች…

በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ምክርና የተሃድሶ ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን ኮማንድ ፖስቱ ገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ለሁለተኛ ዙር በጮሪሳ…

የተገኙ ድሎችን በማስቀጠልና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ድሎችን በማስቀጠል እና በማፅናት ልማትን ማረጋገጥ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ወለንጪቲ ከተማ የሰላም እና ልማት ኮንፈረንስ እየተካሄደ…

በሕንድ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ አሰፋ በሕንድ ኮልካታ ከተማ የተካሄደውን የ25 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን…

አሜሪካና ብሪታንያ 15 የሃውቲ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትተው ጣሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታንያ 15 የሃውቲ አማጺያን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በቀይ ባሕር መትተው መጣላቸውን አስታወቁ፡፡ የየመን ሃውቲ አማጺያን በቀይ ባሕር በሚንቀሳቀሱ ነዳጅ ጫኝ እና ኮንቴነር በሚያጓጉዙ መርከቦች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እየፈጸሙ መሆኑ…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የህብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሮላንድ÷የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት እና ሌሎች ዘርፎች ጠንካራ ትብብር እንዳለው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኩዌት ኤሚር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኩዌት ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት፤ ለኩዌት ህዝብና መንግስት መጽናናትን…

ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየም ሊግ በሜዳቸው የተጫወቱት ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው። በሜዳው ሼፊልድ ዩናይትድን ያስተናገደው ቼልሲ በፓልመርና መጃክሰን አማካኝነት በ54ኛውና በ61ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል። አዲስ ግደይ እና ባሲሩ ኡመር ለኢዮጵያ ንግድ…