Fana: At a Speed of Life!

በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የፀረ ሽብር ወንጀል ምርመራ ዘርፍ በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ምርመራ ሲከናወንባቸው በቆዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ነው ክስ የተመሰረተው። ክሱን የመሰረተው የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ…

በመንግስት ተቋማት የሥራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች ጭምር የሚዘወረው ሕገ ወጥ የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሕገ ወጦች እጃቸውን ያስረዘሙበትንና አሻጥር ፈጥረው የሚዘውሩትን የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት በመፈተሽ የምርመራ ዘገባዎችን በማቅረብ ላይ መሆኑ ይታወቃል። በዘገባዎቹ ዘርፉ በደላሎች፣ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የ112 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል ተጨማሪ የ112 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የአስቸኳይ ጊዜ የኤች አይ ቪ ኤድስ ማገገሚያ እቅድ ፕሮግራም (ፔፕፋር)…

አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷'ነገን ዛሬ እንትከል'! ይህ ዛሬ ለምንጀምረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሁለተኛው…

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና በመቀበል በተጠረጠሩ የከተማ አስተዳደሩ ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በሚል ሀሰተኛ ሰነድ አዘጋጅተው ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ሶስት ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ አምስት…

801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የ2016 ረቂቅ በጀት ለምክር ቤቱ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 01፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡   6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ…

ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአማካይ 6 ነጥብ 1 በመቶ አድጓል – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 6 ነጥብ 1 በመቶ አማካይ እድገት ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመደበኛ ስብሰባው…

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ሊዋጋው እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አይ ኤስ አይ ኤስ፣ አልሸባብ እና ሌሎች አሸባሪ ቡድኖች፥ ተዋጊዎችን ለመቅጠር እና ገንዘብ ለማግኘት የሚጠቀሙበትን መንገድ መዝጋትና ይህን አካሄድ መዋጋት…

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫን በተመለከተ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ቀጣይነት ያለው የውሃ አቅርቦት ማግኘት እንደሚገባው ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ አሳሰበ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ እንደገለፁት፥ የአውሮፓ ትልቁ  የአቶሚክ ሃይል ጣቢያ የሆነው ማመንጫው…