Fana: At a Speed of Life!

በሸገር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተሠሩ የልማት ሥራዎች ተጎብኝተዋል፡፡ ከተጎበኙት የልማት ሥራዎች መካከል በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ተደራጅተው በዶሮ እርባታ፣ በከብት ማደለብ እና በወተት ላም ላይ እያከናወኑት ያለው ሥራ…

የዓለም የስታርት አፕ ሽልማት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የዓለም የስታርት አፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ  እየተካሄደ ነው። መድረኩ ኢትዮጵያ በፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ያላትን እምቅ አቅም ለማስተዋወቅ እና በዘርፉ ያላትን ትክክለኛ ገጽታ ለማሳየት የሚያግዝ መሆኑን…

ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ ሠራዊት ወሳኝ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ነጻ፣ ገለልተኛ፣ ዘመናዊና ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መገንባት ወሳኝ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ 116ኛውን የሀገር…

የአፍሪካ ሀገራት በወታደራዊ መስኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትስስር ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት የካበተ የሠራዊት ግንባታ ያላት በመሆኑ ከሀገሪቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ የሠራዊቱን ታሪክ፣…

ሉሲዎቹ የናይጀሪያ አቻቸውን ዛሬ ያስተናግዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከናይጀሪያ አቻው ጋር በዛሬው እለት ጨዋታውን ያከናውናል፡፡ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ቀን 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

በግብርና ሥራ ፈጠራ ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ትራንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በግብርና ሥራ ፈጠራ ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ አድርገዋል፡፡ በግብርና ሥራ ፈጠራ ላይ ትኩረት ያደርጋል በተባለው“ኤ ዲ ኢ ዋይ” ፕሮግራም 80…

ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚገታ እንዳልሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢነርጂ ኤጀንሲ ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚቆም እንዳልሆነ ባወጣው ሪፖርት ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው ዓለም የታዳሽ ኃይል ላይ እያስመዘገበች ያለውን ቀጣይነት ገልጾ፥ ሆኖም ግን የቅሪተ አካላት ነዳጅ አጠቃቀም አሁንም…

የሰራዊት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሰራዊት" በሚል መሪ ቃል 116ኛው የሰራዊት ቀን በልዩ ድምቀት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይከበራል፡፡ ቀኑ ሰራዊቱ ለሀገር እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት ህብረተሰቡ ተገንዘቦ ተገቢውን እውቅና እና ክብር…