Fana: At a Speed of Life!

ሐረርን ምቹና ተመራጭ ለማድረግ ውጤታማ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹና ለጎብኚዎች ተመራጭ ለማድረግ የሚከናወኑ ውጤታማ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ ለውስጥ መንገዶች እንክብካቤና ልማት 1ኛ ዙር…

ኢትዮጵያ የስደተኞችንና የተቀባይ ማህበረሰቡን ህይወት ለማሻሻል መስራቷን ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የስደተኞችን ህይወት ለመለወጥ ከአጋር አካላት ጋር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ መንግስት እና በአይኬ ኢ ኤ ፋውንዴሽን…

የዩኔስኮ-ሁዋዌ  ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የአይሲቲ መሳሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኔስኮ-ሁዋዌ ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን ለትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ ÷ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ተቋም…

የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የሚውል የ350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዮዳሄ…

የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች እና የአቪዬሽን አገልግሎት የሚሰጡ የውጭ ድርጅቶች ያካሄዱት የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ። በፓናል ውይይቱ ማጠቃለያ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር)÷ በፓናሉ ለተሳተፉ ሀገራትና ለአቪዬሽን ድርጅቶች ስጦታ…

በሸገር ከተማ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው ገብተዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ በሙስና ወንጀል በምርመራ የታሸጉ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው ገብተዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ነው። የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ምድብ ዐቃቤ ሕግ ዘጠኝ…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን የስደተኞች መርህ በመከተል ለስደተኞች ድጋፍ እያደረገች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን የስደተኞች መርህ በተከተለ መንገድ ለስደተኞች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እያደረገች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)÷ ከሁለተኛው የዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን…

በአማራ ክልል እየተፈጠሩ ያሉ የህዝብ ግንኙነት መድረኮች ውጤት እየተመዘገበባቸው ነው – ብ/ጄ ዘውዱ ሰጥአርጌ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ ከኀብረተሰቡ ጋር እየተፈጠሩ ያሉ የህዝብ ግንኙነት መድረኮች መልካም ውጤት እየተመዘገበባቸው መሆኑን በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ደሴ ቅርንጫፍ ሰብሳቢ ብርጋዲየር ጄኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ ገለጹ። ኮማንድ…

አየር ኃይል ስብዕናችንን የቀረጸና የሀገር ፍቅር ስሜት ያወረሰን ተቋም ነው – የቀድሞ አባላት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ስብዕናችንን የቀረጸ፣ የሀገር ፍቅር ስሜት ያወረሰንና ለሀገር እንድንኖር መሠረት የሆነን ተቋም ነው ሲሉ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ተናገሩ። የአቪዬሽን ትምህርታቸውን በቀድሞዋ ሶቪዬት ሕብረት የተከታተሉት የአየር ኃይል…

በአዲሱ ክልል ለዓመታት ሲነሱ ለነበሩ የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ አቀፍ ክልላዊ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ በአዲሱ ክልል ለረጅም ዓመታት ሲቀርቡ የነበሩ የዞንና የልዩ ወረዳ መዋቅር…