Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት እና የመቃብር ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ ምክክሩ በሀገር ደረጃ ውክልና ወስደው በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውስጥ ሊሳተፉ የሚችሉ ሶስት ሠዎችን ለመምረጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ የተገኙት…

አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ተኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። የንግድ ትርኢቱ በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያ፣ ፕላስቲክ፣ሕትመት እና የማሸጊያ ኢንዱስትሪ ላይ ትኩረት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡ በንግድ ትርኢቱ…

የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል በሰሜን አውስትራሊያ አለቶች ላይ መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ፡፡ የቅሪተ አካሉ ግኝት ዓለም ስለ ሰው ልጅ አመጣጥ ያለውን ግንዛቤ ሊቀይር ይችላል ነው የተባለው፡፡ ፕሮቶስትሮል ባዮታ የተባለው…

የተከሰቱ ግጭቶች ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ አድርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰቱ ግጭቶች እና አለመረጋጋት ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ ማድረጉን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የተከሰተው አለመረጋጋት በሰው ህይወት፣ በአምራች ተቋማት፣ በግል እና መንግስት ሃብቶች ላይ…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገብቷል፡፡ ልዑካኑ ኪንግ ካሊድ አውሮፕላን ማረፊያ ሲድርስ የሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢፌዴሪ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እና…

በአዲስ አበባ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 17 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 17 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ማድረጉን የከተማዋ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ይመኙሻል ታደሰ እንዳሉት÷ በሁለተኛው ምዕራፍ 17 ሚሊየን…

በግሪክ የኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ላይ ምርመራ መጀመሩን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በግሪክ የኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ላይ በወንጀል ጥርጣሬ በደረሰ ጥቆማ ምርመራ መጀመሩን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፍትሕ ሚኒስቴር የትምህርት ቤቱ የቀድሞ ቦርድና አስተዳደር ከተለያዩ ወንጀሎች ጋር ተያይዞ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ…

አልሸባብ ሊፈፅም የሞከረው የጥፋት ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ ጥንካሬ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብ ሊፈፅም የሞከረው የጥፋት ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ ጥንካሬ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት ገለጸ። አልሸባብ በተለያየ ጊዜ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ስጋት ለመፍጠር የጥፋት ሙከራዎችን ቢያደርግም በጀግኖች ኢትዮጵያውያን…