Fana: At a Speed of Life!

የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “የጀመርነውን…

የስድስት ሀገራት አትሌቶችን የሚያሳትፈው የአስመራ ማራቶን የፊታችን እሑድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የስድስት ሀገራት አትሌቶችን የሚያሳትፈው የአስመራ ማራቶን በመጪው እሑድ እንደሚካሄድ የኤርትራ ባህልና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኤርትራ ባህልና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ዘመዴ ተክሌ ÷በውድድሩ መርሐ ግብር የወንዶች…

አሜሪካ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የ2 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች መሆኑን ይፋ አድርጋለች፡፡ የሚላከው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ዩክሬን በሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ላይ መጠነ ሠፊ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መውሰድ መጀመሯን ተከትሎ መሆኑ ተመልክቷል፡፡…

አቶ ሳንዶካን ከዓለም የአየር ንብረት ፈንድ እና ከዓለም የአካባቢ ፋሲሊቲ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሳንዶካን ደበበ ከዓለም የአካባቢ ፋሲሊቲ እና ከዓለም የአየር ንብረት ፈንድ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፋዊ ስምምነት የቋሚ ኮሚቴዎች…

ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ያለመ ሕዝባዊ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ያለመ ሕዝባዊ የንቅናቄ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሼቴ፣…

32ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “ቃል እና ተግባር ከትውልድ እስከ ትውልድ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) እና…

ኢትዮጵያና አሜሪካ በዕርዳታ እህል ላይ የሚፈፀመውን ዝርፊያ ለመከላከል በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት በዕርዳታ እህል ላይ የሚፈፀመውን ዝርፊያ ለመከላከል በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት…

ከንቲባ አዳነች ከተለያዩ ሃይማኖት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሁሉም የእምነት ተቋማት ከተውጣጡ የሃይማኖት መሪዎች እና ከሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ ማምሻውን ከሁሉም የእምነት ተቋማት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፈርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በሳዑዲ ዓረቢያ እየተካሄደ ባለው አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ስብስባ ዛሬ በሳዑዲ…