የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች ተከሰተ Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአመራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች መከሰቱ ተገለፀ። ተምቹ በዞኑ ሦስት ወረዳዎች ላይ መከሰቱን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት ቡድን መሪ አቶ አበበ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠናል – ነዋሪዎች Tamrat Bishaw Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንገዶች አስተዳደር የሚሰራው አሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ተጋልጠናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማይክ ሐመር እና ትሬሲ አን ጃኮብሰን በኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከመደባቸው የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያይተዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፖል ካጋሜ በመከላከያ እና በደኅንነት ባለሥልጣናት ላይ ድንገተኛ ለውጥ ማድረጋቸው ተሰማ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩዋንዳ ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ የመከላከያ እና የደኅንነት ሚኒስትሮችና አዛዦች ለውጥ ማድረጋቸው ተሰማ:: ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ በለወጧቸው ባለሥልጣናት ምትክ ÷ ጆቪኔል ማሪዛሙንዳን በመከላከያ ሚኒስትርነት ፣ ሌተናል ጄነራል ሙባራክ ሙጋንጋን ደግሞ…
ስፓርት ካሪም ቤንዜማ የሳውዲ አረቢያውን ክለብ ለመቀላቀል ተስማማ Amele Demsew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ አጥቂ ካሪም ቤንዜማ የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ኢቲሃደን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ ቢቢሲ ማምሻውን ይዞት በወጣው መረጃ የባለንድኦር አሸናፊው ቤንዜማ ሪያል ማድሪድን በመልቀቅ ከአል ኢቲሃደ ጋር የ3 ዓመት ውል ፈጽሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በግብርና ልማት በቴክኒክ ድጋፎች ከብራዚል ጋር መስራት ትፈልጋለች- አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ Feven Bishaw Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ልማት በቴክኒክ ድጋፎች ከብራዚል ጋር መስራት እንደምትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ዛሬ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ካርሎስ ዱአርቴ ጋር በሀገራቱ…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 5 Season 1 EP 5 Amare Asrat Jun 6, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=bOPtFHp1V4Y
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር መከሩ፡፡ ውይይታቸውም የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ዞን 4 የጎልፍ ስፖርት ሻምፒዮና ውድድር የመክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዞን አራት የጎልፍ ስፖርት ሻምፒዮና ውድድር የመክፈቻ መርሐ ግብር ጦር ኃይሎች በሚገኘው ጎልፍ ክለብ እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ መርሀ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ የስፖርት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወ/ሪት ፀጋ ጠለፋ ጋር በተያያዘ ሲፈለግ የነበረው ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Shambel Mihret Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወ/ሪት ፀጋ በላቸው ጠለፋ ጋር በተያያዘ ሲፈለግ የነበረው ተጠርጣሪ የኋላመብራት ወልደማሪያም በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪ የኋላመብራትን በቅርበት ሲከታተል የነበረው የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን÷በዛሬው ዕለት ግለሰቡን…