Fana: At a Speed of Life!

በተወዳዳሪ ነጋዴዎች እና ሸማቾች ላይ ጉዳት ያደረሱ የንግድ ድርጅቶች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተወዳዳሪ ነጋዴዎች እና ሸማቾች ላይ ጉዳት ያደረሱ ሁለት የንግድ ድርጅቶች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ቅጣት እንደተጣለባቸው የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። “ሁአሼንግ ኬብልስ” ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ማኅበር፥ ከደረጃ በታች የሆነ የኤሌክትሪክ…

አሸባሪው አልሻባብ በኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር አካባቢ ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሸፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የአልሸባብ ቡድን በዛሬው ዕለትበኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር ዶሎ አካባቢ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር ከሽፏል፡፡ ቡድኑ አጥፍቶ ጠፊ በማሰማራት በአካባቢው ጉዳት ለማድረስ ያደረገውን ሙከራ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት በተሳካ ሁኔታ…

የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ቀብር ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት በቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻቸው  ተገኝተዋል፡፡ ሻለቃ ባሻ…

ኢራን ከድምፅ የፈጠነ ሚሳኤል መስራቷን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል ሠርታ ለዕይታ አቀረበች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ÷ አዲሱ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል በቀጣናው ዘላቂ ደኅንነታችንን ለማረጋገጥ ይረዳናል ማለታቸውን አር ቲ ዘግቧል። በፋርስ ቋንቋ “ፋታህ” ወደ አማርኛ…

3ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)3ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት በአዲስ አበባ መከበር ጀመረ፡፡ ክብረ-በዓሉ በጊዮን ሆቴል እየተካሄደ ያለው “የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ንቁ ተሳትፎ ለዘላቂ ሠላም ፣ ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለመልካም አስተዳደር ግንባታ በሚል መሪ…

ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት እንዲሸፈን ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ጋር እንደሚመሳጠሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት ተሸፍኖ እንዲካሄድ ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ጋር እንደሚመሳጠሩ ታውቋል። በድርጊቱም የትምህርት ምዘና ውጤትን ከሚሸጡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት እስከ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሰራተኞች ተሳታፊዎች…

አቶ ሳዶካን ከ28ኛው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ሳንዶካን ደበበ ከ28ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድናን አሕመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ሳዶካን ደበበ÷ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ…

ኮርፖሬሽኑ የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማሽን ተከላ ግንባታ ስራን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማሽን ተከላ ሥራን ለማከናወን የሚያስችለውን የግንባታ ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡   ፕሮጀክቱ በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋለውን የግብዓት አቅርቦት እጥረትን የሚያቃልሉ የኮንክሪት…

14ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ በጅቡቲ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባኤ በሚቀጥለው ሰኞ በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ድርጅቱ እንዳለው በጉባዔው ላይ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የሥራ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 13ኛው…

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከፊታችን ሰኔ 26 እስከ 27 ቀን ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ/ር)÷ ክልል አቀፍ የ8ኛ…