Fana: At a Speed of Life!

ፍርድ ቤቱ ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ  በ7 ግለሰቦች ላይ  የ5 ቀን ክስ የመስረቻ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በትናንትናው ዕለት ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠርጠሩ ሰባት ግለሰቦች ላይ የ5 ቀናትየክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ኅግ ፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜው የተፈቀደው ዐቃቤ-ኅግ…

የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው ውድድር ከስድስት ክለቦች የተውጣጡ ከ90 በላይ ስፖርተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። ውድድሩ…

በክልሉ በበልግ እርሻ ከ317 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ መልማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በበልግ እርሻ ከ317 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በተለያዩ ሰብሎች መልማቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል የእርሻ ዘርፍ ሃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ÷ በበልግ የለማ ሰብል በአሁኑ…

ሠላምና አንድነትን ለማጠናከር የሃይማኖት አባቶችን ሚና ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላምና አንድነትን በማጠናከር ረገድ የሃይማኖት አባቶችን ሚና ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎች ÷ በክልሉ ከተለያዩ ወረዳዎች ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች…

የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆች የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲዋጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆች የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲዋጉ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ፡፡ ኅብረቱ እንደ ጉግል፣ ሜታ፣ ማይክሮሶፍት፣ ቲክ ቶክ፣ እና ሌሎች ባለቤት የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በፅሑፎች ፣ ፎቶዎች እና በሰው-ሰራሽ አስተውሎቶች አማካኝነት…

ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በደላሎችና በመንግስት አካላት ጭምር እየተዘወረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በደላሎችና ኃላፊነታቸውን ባልተወጡ የመንግስት ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንደሚከናወን ፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ምርመራ አረጋግጧል፡፡ ጣቢያችን ባደረገው ምርመራ ሀሰተኛ ሰነዶች እና ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ…

መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣው ሪፖርት ተቀባይነት የለውም አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣው ሪፖርት ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ፡፡ መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣውን ሪፖርት አስመልክቶ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ምላሹም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ሂዩማን ራይትስ ዎች የተባለው…

ኢትዮጵያ በዩ ኤን ሃቢታት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለተኛው የዩ ኤን ሃቢታት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ "ለተሻለ የከተማ ዕድገት!" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን ጉባኤ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋ ከፍተዋል፡፡ በከተማ እና…

የሩሲያ ቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ቋንቋ ቀን የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ። በዝግጁቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሀፊ…

ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “የአዲስ አበባ ስማርት ሲቲ” ኘሮጀክት አካል የሆነውን የመሰረተ ልማት ግንባታ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ  እና የአዲስ አበባ ከተማ…