ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬርሰን የሚገኘው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በከፊል መውደሙ ተገለጸ Tamrat Bishaw Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬርሰን ከተማ በድኔፕር ወንዝ ላይ የሚገኘው የካኮቭስካያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ ማለዳ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት የከተማው ከንቲባ ተናግረዋል፡፡ የኖቫያ ካኮቭካ ከንቲባ ቭላድሚር ሊዮንቴቭ ለሪያ ኖቮስቲ እንደገለፁት÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች Alemayehu Geremew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ላይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቷ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ÷ የአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን በፈረንጆቹ 2026 ከሚያበቃው የስትራቴጂክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት የ2016 ረቂቅ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ Meseret Awoke Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የፌዴራል መንግስት የ2016 በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ የተቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት 2 ሺህ 700 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ Amele Demsew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ብቻ 2 ሺህ 700 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በመላ ሀገሪቱ 2 ሺህ 700ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ፥ 1ጥብ 7 ቢሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ለማነቃቃት በሚያግዙ ፖሊሲና ስትራቴጂዎች ላይ አተኩሮ ምክክር የሚካሄድበት የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። በጉባኤው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የዊንዶው ኦፍ አፍሪካ ፓርክ ግንባታ ስራን አስጀመሩ Melaku Gedif Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዊንዶው ኦፍ አፍሪካ ፓርክ ግንባታ ስራን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ የዊንዶው ኦፍ አፍሪካ ፓርክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አጠገብ ቀደም ብሎ ለፓርክነት ተከልሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ፋይናንስ ተቋማትን ለማነቃቃት ያለመ ፎረም ተካሄደ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ድብልቅ ፋይናንስን” ተግባራዊ ለማድረግ እና የግል ፋይናንስ ተቋማትን ማነቃቃት የሚያስችል ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው÷ፎረሙ በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ በማሳተፍ እና ዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሲዳማ የሆነ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬትን ለማከም የኖራ እጥረት ተግዳሮት መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሲዳማነት የተጠቃን ሰባት ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማከም የኖራ እጥረት ከፍተኛ ተግዳሮት መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ኢያሱ ኤልያስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በአሲዳማነት የተጠቃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ 2 አዳዲስ አባላትን አካተተ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ ሁለት አዳዲስ አባላትን በኮሚቴው ውስጥ አካትቷል። ፓርቲው በተለያዩ ምክንያቶች በተጓደሉ የሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምትክ ነው አዳዲስ አመራሮችን በኮሚቴው አባልነት የመደበው፡፡ በዚህ መሠረትም አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች መካከል በቀጠለው ግጭት በካርቱም ዘረፋ እና ተኩስ መባባሱ ተሰማ Melaku Gedif Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መካከል በቀጠለው ግጭት በመዲናዋ ካርቱም ዘረፋ እና ተኩስ ተባብሶ መቀጠሉ ተነግሯል፡፡ በተፋላሚ ሃይሎች መካከል ተደርሶ የነበረው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎም ግጭቱ በካርቱም…