የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ለብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ያደረጉት ገለጻ (ክፍል-1) Amare Asrat Jun 3, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=J2qg8-YZJgU
ስፓርት የኢትዮጵያ ሜዳ ቴኒስ ስፖርተኞች ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት አስተናጋጅነት በሚዘጋጀው የሜዳ ቴኒስ ውድድር ላይ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ ስፖርተኞት ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት። በኮንጎ ኪኒሻሳ እና በሩዋንዳ አዘጋጅነት በሚደረጉት የሜዳ ቴኒስ ሻምፒዮና እና ዓለምአቀፍ ውድድሮች ላይ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አሸነፈ Meseret Awoke Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ሲቲ የከተማ ተቀናቃኙን ማንቼስተር ዩናይትድ በማሸነፍ የእንግሊዝ ኤፍ ኤፕ ካፕ ዋንጫን አሸንፏል። 11 ሰዓት ላይ በተካሄደው የማንቹሪያ ደርቢ የፍፃሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በጀርመናዊዉ አጥቂ ኤልካይ ጎንዶጋን ጎሎች 2 ለ 1 በማሸነፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ ጎጃም መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች እርምጃ ተወስዶባቸው ሴራቸው መክሸፉ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም መሽገው መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ በነበሩት እስክንድር ነጋና ግብረዓበሮቹ ላይ በተወሰደ እርምጃ ክልሉን የማተራመስ ሴራቸው መክሸፉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በረከት ደሞዝ የ13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር አሸናፊ ሆነ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በበረከት ደሞዝ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ሆኗል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬ ጎዳና ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ109 ሚሊየን ብር ወጪ በአዳማ የተገነባው የድሬ ጎዳና ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ ሆስፒታሉ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች የተሟሉለት ሲሆን፥ በሰው ኃይልም በበርካታ ስፔሻሊስት ሐኪሞች የተደራጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶችን ስንደግፍ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ በማድረግ መሆን አለበት – ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) Meseret Awoke Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶችን ስንደግፍ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ በማድረግ መሆን አለበት ሲሉ በግብርና ሚኒስቴር የኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ሴት ባለ ሀብቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀጥታ ችግር ለ3 ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የጋምቤላ-ሸበል-ደንቢዶሎ መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በፀጥታ ችግር ምክንያት ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው ከጋምቤላ ክልል ወደ ኦሮሚያ ክልል የሚወስደው መንገድ ለማኅበረሰቡ ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በቀጠናው በተሰጠው ግዳጅ መሠረት ግዳጁን ተወጥቶ ከጋምቤላ ክልል ወደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን አሥቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን አሥቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግና ሰብዓዊ አገልግሎቶች እንዲሳለጡ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ጠየቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ኒውዮርክ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ በጉዳዩ ላይ መክሯል፡፡ በዚህም ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን ከ7 ቢሊየን በላይ ችግኞች ተዘጋጁ Meseret Awoke Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን ከ7 ቢሊየን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ ደን ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሞቱማ ቶሌራ(ዶ/ር) ተናገሩ። ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነት ከአራት ዓመት…