ከአዲስ አበባ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ
የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከተዋቀረ ጀምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ከተማዊ ጉዳዮች ማለትም ፖለቲካዊ፣ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል።
ከፓርቲዎችና ከከተማ ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት እየፈታ መሆኑ…