Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ ገለጹ። በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ የሹመት…

“ብሩህ ኢትዮጵያ 2015” የንግድ ፈጠራ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የተዘጋጀ "ብሩህ ኢትዮጵያ 2015" የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር በቡራዩ እየተካሄደ ነው፡፡ ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ 200 ተማሪዎች ናቸው በውድድሩ የተሳተፉት፡፡ "ብሩህ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በ2013…

ዓለም አቀፉ የነዳጅ ዋጋ ማሻቀቡ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ የነዳጅ ዋጋ ያሻቀበውም ሳዑዲ አረቢያ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር ጀምሮ ከነዳጅ ወጪንግዷላይ በቀን 1ሚሊየን በርሜል ለመቀነስ ማሰቧን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ ዕቅድ ላይ…

ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከእግርኳስ ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በ41 ዓመቱ ራሱን ከእግርኳስ ዓለም ራሱን አግሏል፡፡ ግዙፉ አጥቂ በማልሞ፣ አያክስ፣ ጁቬንቱስ፣ ኢንተርሚላን፣ ኤሲሚላን፣ ባርሴሎና፣ ማንቼስተር ዩናይትድ፣ ፓሪ ሴንት ዥርሜን እና ኤል ኤ ጋላክሲ ክለቦች…

በኮንስትራክሽን ዘርፉ ብቃት ያለው ሀገር በቀል የሰው ሃይል መገንባት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ እና ብቃት ያለው ሀገር በቀል የሰው ሃይል መገንባት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው። የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በሚኒስቴሩ የመሰረተ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታዎች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ በበላይነት አጠናቀዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። በሳምንቱ ከተደረጉ ውድድሮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን፣ የአንድነት ቤተ መዛግብትን እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሕክምና ማዕከልን መርቀው ከፈቱ። የማዕከላቱን መመረቅ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትር…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከነማ መቻልን 3 ለ 2 በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አጠናክሯል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተከናወነው  መርሃ ግብር ሀብታሙ ታደሰ ሁለት ጎሎችን ለባህርዳር ከነማ ሲያስቆጥር የምንትስኖት…

ሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሀሳብ ከሚያዚያ 29  ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወርሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይ በስኬት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስትሩ  ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)  ተናገሩ፡፡ አውደ-ርዕዩ የግብርና…