Fana: At a Speed of Life!

በሞሮኮ እየተዘጋጀ ባለዉ የጂአይቴክስ አፍሪካ ኢትዮጵያን ወክለዉ የተገኙ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በሞሮኮ እየተጋጀ ባለዉ የጂአይቴክስ አፍሪካ ኢትዮጵያን ወክለዉ የተገኙ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ጎበኙ፡፡ በሞሮኮ ማረከሽ በአፍሪካ ለመጀምሪያ ጊዜ በተካሄደዉ ኮንፈረንስ ላይ ‘‘የአቅም ግንባታ…

አቶ ደመቀ መኮንን የወደፊቱ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት ብሩህ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ እና ቻይና በመተማመን እና ወዳጅነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ሀገራቱ ያልተነኩ እድሎችን አሟጦ ለመጠቀም ካላቸው ፍላጎት አንጻር የወደፊቱ ግንኙነታቸው ብሩህ ነው ሲሉ…

በህንድ በባቡር አደጋ 261 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በደረሰ የባቡር ግጭት 261 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። አደጋው በምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል ኦዲሻ ግዛት ባቡሮች ተጋጭተው የደረሰ መሆኑን ቢቢሲ አስነብቧል። በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት…

የቀቤና ብሄረሰብ የባህል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀቤና ልማት ማህበር የብሔረሰቡን ባህላዊ፣ ታሪካዊና የእምነት እሴቶች ባህል በሚገልፅ መልኩ በወልቂጤ ከተማ ያስገነባው  ባህል ማዕከል አስመርቋል ፡፡ የባህል ማዕከሉ በቀጣይ በብሔረሰቡ ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ዙሪያ ለሚከናወኑ…

በአማራ ክልል ወረዳዎች መጋዝን ውስጥ የተቀመጠ የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ለአርሶ አደሩ እንዲሠራጭ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ወረዳዎች መጋዝን ውስጥ የተቀመጠ የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ለአርሶ አደሩ በፍትሀዊነት እንዲሠራጭ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት…

ምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት ዛሬ ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን ዛሬ በምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት የፍጻሜ ውድድር ትልቁን ሽልማት ለማግኘት ይወዳደራሉ። በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን…

ከ87 ሺህ በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ30 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ87 ሺህ በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ30 ሚሊየን ዶላር ስምምነት በፋርም አፍሪካ ኢትዮጵያና በኢትዮጵያ የስዊዲን ኤምባሲ መካከል ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ለሶስት ዓመታት የሚተገበር፣ ተፈጥሮን መሰረት ያደረገ ዘላቂ እና ሁሉን…

ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ጽኑ እምነት ያለው፣ ሀገር እየጠበቀ፣ እየገነባ እና የራሱን ድርሻ እያበረከተ መሆኑ ይታወቃል። ሰሞኑን መስጅዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ ቢሆንም የፀጥታ…

ዩክሬን ኔቶን ከተቀላቀለች የማይበርድ ቀውስ ይከተላል ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) የምትቀላቀል ከሆነ ለዓመታት የማይበርድ ቀውስ ይከተላል ስትል ሩሲያ አስጠንቅቃለች፡፡ አሜሪካ ድርጅቱን በወታደራዊ አጋርነት ትጠራዋለች ያለችው ሩሲያ÷ ነገር ግን ብዙ የአውሮፓ ህብረት…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከኦራክልና ቪዛ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከኦራክል እና ቪዛ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በሞሮኮ ማራክሽ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው  “የጂአይቴክስ” አፍሪካ ሁነት ከመላው ዓለም የተውጣጡ ታዋቂ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችና ጀማሪ…