Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ  በተለያዩ ተቋማት የሚተከሉ 800 ሺህ የሚደርሱ ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በተለያዩ ተቋማት የሚተከሉ 800 ሺህ የሚደርሱ ችግኞችን ማዘጋጀቱን የጉለሌ እጽዋት ማዕከል ገለጸ። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ጉተማ ሞረዳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በዘንድሮው ዓመት በአዲስ አበባ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ሼክ ናሃያን ሙባረክ አል ናሃያን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…

በኦሮሚያ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከ120 በላይ ኢንዱስትሪዎች ዳግም ስራ ጀምረዋል – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ስራ አቁመው የነበሩ ከ120 በላይ ኢንዱስትሪዎች በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ዳግም ወደ ስራ መግባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አህመድ እድሪስ አንዳሉት÷ የኢትዮጵያ ታምርት…

በኢትዮጵያ ለሚገኙ ለ189 ሺህ ስደተኞች ድጋፍ የሚውል 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ.ኦ.ኤም) የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ለ189 ሺህ የኢትዮጵያ እና የሌሎች አጎራባች ሀገራት ስደተኞች ድጋፍ የሚውል 25ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጠየቀ፡፡ በቀጠናው የተከሰተው ጦርነት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሰደዱ…

12ኛው የቻይና – አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የቻይና - አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና ዢኑዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባኤው ከ45 ሀገራት የተውጣጡ ወደ 200 የሚጠጉ ምሁራን እና የቢዝነስ ተወካዮች ሃሳቦችን አቅርበዋል። ለ12 ተከታታይ ዓመታት የቻይና - አፍሪካ…

የጋምቤላ ክልል የግብርና ዐውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስ ሙዚየሙ የተዘጋጀው የጋምቤላ ክልል የግብርና ዐውደ ርዕይ ተከፈተ፡፡ የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የፌደራል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ እየጎበኙ ነው። ከዚህ…

4ኛው “ብሩህ ኢትዮጵያ” ሀገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር ከፊታችን ግንቦት 28 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው “ብሩህ ኢትዮጵያ” ሀገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር ከፊታችን ግንቦት 28 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል። ውድድሩ ከግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ15 ቀናት በቡራዩ ተሰጥኦ ማበልጸጊያ ማዕከል…

በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን የሚያስቀር አሰራር ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን ለማስቀረት የሚረዳ አሰራር ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ እንዳሉት ÷ተቋማት…

በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር በማሳደግ በደም እጥረት ሳቢያ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመፍታት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ደም እና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ "ደም ይለግሱ ህይወት ያጋሩ ዘወትር ያጋሩ" በሚል መሪ…

በ10 ወራት ከታክስ ዕዳ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታክስ ዕዳ በ10 ወራት ውስጥ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ በ10 ወራት ከታክስ ዕዳ ለመሰብሰብ ከታቀደው 30 ነጥብ 39 ቢሊየን ብር ውስጥ 40 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን…