Fana: At a Speed of Life!

3ኛው ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። ኮንፈረንሱ በአርብቶ አደር እና የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ተብሏል። ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንሱ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ…

ከዳንግላ-ግልገል በለስ የተገነባው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳንግላ እስከ ግልገል በለስ የተገነባው የ66 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ መስመሩ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሰጠ፣ ምሰሶዎቹ ያረጁና የዘመሙ በመሆኑ በተደጋጋሚ ጊዜ የሃይል መቆራረጥ ችግር ሲፈጠር መቆየቱን…

የብሪክስ አባል ሀገራት ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠይቀዋል፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ቻይና፣ህንድ እና ደቡብ አፍሪካን ያካተተው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ…

ከ148 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ148 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች በድሬዳዋ ግምሩክ ቅርንጫፍ መያዛቸውን የግምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች÷ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክ ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ መድሃኒቶች፣…

ማህበሩ በኦሮሚያ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኦሮሚያ ክልል አምስት ዞኖች በፀጥታ ችግር ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ)  በተገኘ የ117 ሚሊየን ብር ድጋፍ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ልዑክ በቻይና የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የማርኬቲንግ እና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ከሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር በቻይና ቤጂንግ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ በጉብኝቱ ቻይናውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሰማሩ ማድረግ…

በግብርናው ዘርፍ የተጀመሩ ውጤታማ የልማት ሥራዎች ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ የተጀመሩ ውጤታማ የልማት ሥራዎችን በማስቀጠል የኢትዮጵያን ዕድገትና ብልጽግና ለማረጋገጥ የሁሉም ጥረት ሊታከልበት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ለጎብኚዎች ክፍት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት ያጠናከረበት ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቶጎዋዊው አጥቂ ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ በ16ኛው እና የአማካይ ተጫዋቹ…

ሀገር አቀፍ የሥነ-ምግባርና የሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የሥነ-ምግባርና የሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ መዘጋጀቱን የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ፖሊሲውን በሚመለከትና አሰራሩን በቴክኖሎጂ ለማስደገፍ እየሰራ ያለውን ሥራ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ እና ኩዌት መካከል የሰራተኛ ስምሪት ስምምነት በአጭር ጊዜ እንዲፈረም ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኩዌት መካከል የሰራተኛ ስምሪት ስምምነት በአጭር ጊዜ እንዲፈረም የውጭ ጉዳይ ሚኒትስር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጠየቁ። ሚኒትስር ዴኤታው በኢትዮጵያ ከኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢ ጋር ተወያይተዋል።…