Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ 16 አውሮፕላኖችን ለካርጎ አገልግሎት መድቦ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ደንበኞች ቀንን በዛሬው ዕለት አክብሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ አሁን ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የካርጎ አየር መንገድ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሁን…

ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲሰ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡ አምባሳደር ሰዒድ መሃመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ሚሻል አል አሕመድ አል ጃባር አል ሳባህ አቅርበዋል፡፡…

በሆሮ ጉድሩ ዞን ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ያለመ የእርቅ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማምጣት ያለመ የእርቅ ሥነ-ሥርዓት በሆሮ ጉድሩ ዞን ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜ/ጄ ነገሪ ቶሌራ÷ በሰላምና በፍቅር የኖሩትን ሕዝቦች ግጭት ውስጥ በመክትተ ለፖለቲካዊ ትርፍ ለመጠቀም የሚፈልጉ…

የም/ቤት አባላት ሕብረተሰቡን በማነጋገር የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ እየሰሩ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክር ቤት አባላት በተወከሉባቸው አካባቢዎች ሕብረተሰቡን በማነጋገር የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ እየሰሩ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። አቶ ተስፋዬ ÷ የሕዝብ ተወካዮች የመረጣቸው ሕዝብ…

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ ሊመረቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በ14 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባ ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡ ፋብሪካውን "ዜድ ኤም ትሬድ እና ኢንቨስትመንት" የተሰኘው ኢትዮጵያዊ የንግድ ኩባንያ እና…

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ በቻይና የብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በኢትዮጵያ ከሚገኙት በቻይና የብሔራዊው ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለው…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ-ቱርክ ግንኙነት መድረክ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱክር የኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሐመድ በአፍሪካ-ቱርክ ግንኙነት የውይይት መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ የውይይት መድረኩን አንካራ ሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ከቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ነው በጋራ ያዘጋጁት፡፡ በመድረኩ በቱርክ ውጭ…

ሌ/ጄ ሹማ አብደታ በግዳጅ ላይ የሚገኙ የሠራዊት አባላትን አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ እና የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የክፍሉን የሠራዊት አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው ተገኝተው አበረታትተዋል፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ በጉብኝታቸው ወቅታዊ…

የባህር በር ጥያቄው ለምስራቅ አፍሪካ የመልማት ዕድል ይዞ የሚመጣ ትልቅ አጋጣሚ ነው – ምሁራን 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያነሳች ያለችው የባህር በር ጥያቄ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አንድነትን የሚፈጥርና ትልቅ የመልማት እድል ይዞ የሚመጣ ዕድል እንደሆነ ምሁራን ገለጹ፡፡ የባህር በር ጥያቄን በተመለከተ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

በኢስትለንደንና ኪንግ ዊልያም ታውን ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ኢስትለንደንና ኪንግ ዊልያም ታውን ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር በዜጎች መብትና ደህንነት ማስጠበቅ እንዲሁም በልማት ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት ተካሒዷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) የተመራ…