የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች Mikias Ayele Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ትብብር አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ገልጻለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳር ይቬጀኒ ተርኺኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሙክታር ከድር ከባፍሎ ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከባፉሎ ከተማ ከንቲባ ፕሪንሰስ ፋኩ እና ሌሎች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የኢስትለንደን ኢትዮጵያዊን ማህበረሰብ ማህበር አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ውይይቱ በዋናነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ህገወጥ የይዞታ ካሳ ክፍያ ወስደዋል የተባሉ ተከሳሾች ከ19 እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ Melaku Gedif Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ አራብሳ ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ህገወጥ የይዞታ ካሳ ክፍያ ወስደዋል ተብለው የተከሰሱ 19 ተከሳሾች ከ19 እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ አምራች ማህበራት ምርታቸውን በአግባቡ ወደ ብሔራዊ ባንክ እንዲያስገቡ ተጠየቀ Amele Demsew Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወርቅ አምራች ማህበራት ምርቱን በአግባቡ ወደ ብሔራዊ ባንክ በማስገባት የሀገር ኢኮኖሚ የማሳለጥ ሚናቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን አሳሰቡ፡፡ በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠላም ግንባታ አካታችና የማህበረሰቡን ፍላጎት ያገናዘበ መሆን አለበት – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ Feven Bishaw Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ግንባታ አካታችና የማህበረሰቡን ፍላጎት ያገናዘበ መሆን እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሠላም ግንባታ ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ስለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጂ.ኤስ.ኤም እና ኤምፔሳ አገልግሎቶች ትልቅ ምዕራፍ አስመዝቤያለሁ አለ Meseret Awoke Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በግማሽ ዓመት አፈፃፀሙ ጠንካራ የንግድ እንቅስቃሴን በማከናወንእ በጂ.ኤስ.ኤም እና ኤምፔሳ አገልግሎቶች ትልቅ ምዕራፍ እያስመዘገበ መሆኑን ገለፀ። ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ በቴሌኮም አገልግሎት ከተሰማራ ጊዜ አንስቶ ፈጣን አስተማማኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የጋራ ተጠቃሚነትና ቀጣናዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Melaku Gedif Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የጋራ ተጠቃሚነትና ቀጣናዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ መሆኑን ሀገራት በቅጡ ሊገነዘቡት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ÷ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን ፍልሰት ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ ያለመ ፕሮጀክት 2ኛ ምዕራፍ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልሰትን ለሴቶች ሕጋዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ ያለመ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በተመድ ሴቶች ኤጀንሲ፣ በዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት እና በጀርመን መንግስት በጋራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል ተስማሙ Meseret Awoke Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል መስማማታቸው ተነገረ፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በሳን ፍራንሲስኮ የባህር ወሽመጥ አካባቢ ከቻይና ፕሬዚደንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ይህም በዓመታት ውስጥ “በጣም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜ/ጀነራል ክንፈ ከራዳር ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው ክስ በ3 አመት ከ7 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ Feven Bishaw Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከ111 የራዳሮች ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው። የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል…