የአውሮፓ ህብረት በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የአማራና ትግራይ…