የሀገር ውስጥ ዜና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ገብተው በተለያዩ የሙያ መስኮች ስልጠና የሚወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ ዜጎች ወደ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የምክክር ሂደቱ ሊባክን የማይገባው ዕድል መሆኑ ተጠቆመ Alemayehu Geremew Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉትሥድስት አሥርት ዓመታት ሞክራው ያልተሳካላት ብሔራዊ ምክክር ሊባክን የማይገባው ወርቃማ ዕድል መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥናት እና ምርምር ተቋም ምሁር ደሣለኝ አምሳሉ (ተ/ፕ) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ በዓመት 20 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ለማስገባት ማቀዷ ተነገረ Alemayehu Geremew Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ በነዳጅ ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ በየዓመቱ 20 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከውጭ ለማስገባት ማቀዷ ተገለጸ፡፡ ኬንያ ዕቅዱን ያወጣችው በሀገሪቷ እያደገ የመጣውን የተሽከርካሪ ግዢ ፍላጎት ለማሟላትና የነዳጅ ፍጆታዋን በዘላቂነት…
ቢዝነስ ኮሚሽኑ ባለፉት አራት ወራት 64 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሰበሰበ Alemayehu Geremew Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት አራት ወራት 64 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 95 በመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአራት ወራት የተከናወኑ ሥራዎችን የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ አካሂዷል፡፡ በገቢ አሰባሰብ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመናዊ የነዳጅ አሥተዳደር ሥርዓት ሥራ ላይ ሊውል ነው – ሚኒስቴሩ Alemayehu Geremew Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅ ለትክክለኛ ዓላማ እንዲውል የሚያደርግ ዘመናዊ የነዳጅ አሥተዳደር ሥርዓት ሥራ ላይ ሊውል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክልሎች፣ ከከተሞች እና…
ስፓርት የፊፋ ዋና ፀሐፊ ለሥራ ጉብኝት ድሬዳዋ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዋና ፀሐፊ ፋጡማ ሳሞራይ ለሥራ ጉብኝት ማምሻውን ድሬዳዋ ገብተዋል፡፡ ዋና ፀሐፊዋ ማምሻውን ድሬዳዋ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የአስተዳደሩ ካቢኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚሰሩ ሁለት ዓለም አቀፍ የሙያ ማህበራትን ተቀላቀለች Mikias Ayele Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ውመን ኢን ኒውክሌር ግሎባል እና ውመን ኢን ኒውክሌር አፍሪካ’ የተሰኙ ሁለት ዓለም አቀፍ የሙያ ማህበራትን ተቀላቀለች፡፡ በአስዋን ግብፅ እየተካሄደ በሚገኘው ‘ዊን ግሎባል ኮንፈረንስ’ ኢትዮጵያ የተቋማቱ አባል እንድትሆን ባቀረበችዉ ጥይቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም እያደረገች ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አስገነዘበ፡፡ በቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ሸዊት ሻንካ የተመራ ቡድን የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕግ ቁጥጥር ስር ለነበሩ አካላት ሲሰጥ የቆየው የተሃድሶ ስልጠና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በሁከትና ግርግር ተጠርጥረው በሕግ ቁጥጥር ስር ውለው ለነበሩ አካላት ሲሰጥ የቆየው የተሃድሶ ስልጠና ተጠናቋል። የክልሉን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስና የሕዝቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ- ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ም/ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን የተከታተሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች የቋሚ…