ዓለምአቀፋዊ ዜና ግብፅ የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች Mikias Ayele Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በሞሮኮ እና በሊቢያ በደረሱ አደጋዎች አጋርነቷን ለማሳየት የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች፡፡ የግብፁ ፕሬዚዳንት አብድልፈታህ አል ሲሲ÷ የግብፅ ህዝብ በሞሮኮ እና በሊቢያ በደረሰው አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ልባዊ ሀዘኑን ይገልፃል…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ Feven Bishaw Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ በሸዋሮቢት፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በባህር ዳር በወንጀል ተጠርጥረው በአስቸኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በተገኘ 100 ሚሊየን ብር ቤተ መጻሕፍት ሊገነባ ነው Amele Demsew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከመደመር ትውልድ መፅሐፍ ሽያጭ በተገኘ 100 ሚሊየን ብር ዘመናዊ ቤተ መጻሕፍት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጧል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በወቅቱ እንዳሉት÷ የምንፈልጋትንና የበለፀገችውን ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንሰት ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችሉ ቴከኖሎጂዎችን የማበልጸግ ስራ መጀመሩ ተገለጸ Feven Bishaw Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንሰት ተክል ድህረ ምርት ሒደትን የሚያቀላጥፍፉና በአመራረት ሒደት የሚኖረውን የሥራ ጫና የሚቀርፉ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሥራ እያስገባ መሆኑን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ። የእንሰት ተክል ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችል…
ቴክ አፕል አይፎን 15 የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፕል ‘አይፎን 15’ የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ለተጠቃሚዎቹ ይፋ አደረገ፡፡ ኩባንያው አዲሱን የተንቀሳቃሽ ሥልክ ምርቶቹን አይፎን 15 እና አይፎን 15 ፕላስ ጨምሮ ኤይር ፖዶቹን አሜሪካ ካሊፎርኒያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያ በማስፋፋት በተጠረጠሩት ግለሰቦች ላይ 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቀደ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል በተጠረጠሩ 12 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ እንዲችል ለፖሊስ 14 ቀናት ፈቀደ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2016 ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ መርሐ ግብር ጋር በመተባባር በ2016 ዓ.ም ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ሚኒስቴሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኪም የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን ለመታገል ከሩሲያ ጎን እንደሚቆሙ ገለጹ Mikias Ayele Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በዓለም ላይ የሚስተዋለውን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ (ኢምፔሪያሊዝም) ለመታገል ከሩሲያ ጎን እንደሚቆሙ ተናገሩ፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ቮስቶቺኒ ኮስሞደድሮም በተሰኘው የሩሲያ የጠፈር ምርምር ማዕከል ከሩሲያው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሀገራት በሊቢያ በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እየላኩ ነው Melaku Gedif Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት በሊቢያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ መላክ ጀምረዋል፡፡ በሊቢያ ምስራቃዊ ግዛት ደርና ከተማ ሰሞኑን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን ከ5 ሺህ 300 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው…
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት Amare Asrat Sep 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=VLDk7VqGSEI