Fana: At a Speed of Life!

የቤንዚን እና ናፍጣ አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ የምርት ጭማሪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንዚን ምርት አቅርቦት ላይ 8 በመቶ እና በናፍጣ ላይ ደግሞ የ5 በመቶ የምርት ጭማሪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በ2015 ዓ.ም 3 ነጥብ 9 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን መሠራጨቱን እና በ2016 ዓ.ም 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ…

ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል ፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአምራችነት ፈቃድ አግኝቶ የተከፈተው የቻይናውያኑ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡ መሠረቱን ቻይና ያደረገው “ኋ ጂየን ግሩፕ” በጫማ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ…

አቶ ጥላሁን ከበደ “የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን” አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማችንና አንድነታችንን በማጠናከር የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። መስራች ጉባኤውን ዛሬ በካራት ከተማ ያካሄደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች…

በጎንደር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ ጥሩ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ አማራ ኮማንድ ፖስት በጎንደር ከተማ ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተናገሩ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በስፍራው ባደረገው ጉብኝት ተጠርጣሪዎች አስፈላጊ…

በጋምቤላ ክልል 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ምክንያት በማድረግ በተካሄደ ግምገማ 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ እንዲሁም 55 አመራሮች አዲስና የሽግሽግ ሹመት መሰጠቱን ነው አቶ ኡሞድ…

ኢትዮጵያ በዚህ የሐዘን ወቅት ከሞሮኮ ጎን መቆሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በሞሮኮ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። አደጋውን ተከትሎም የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው÷ ኢትዮጵያ በዚህ አስቸጋሪ የሐዘን ወቅት ከሟች…

የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት እየተሠራ ነው – የሐረሪ ክልል አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ሐረሪ ክልል አመራሮች ተናገሩ፡፡ የአምራችነት ቀን በሐረሪ ክልል “ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡…

አቶ አሻድሊ የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉ ስራዎችን በማስፋት የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በክልሉ የአምራችነት ቀን "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…

በመዲናዋ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፍቷል፡፡ ጳጉሜን 4 ከሸማችነት ወደ አምራችነት በሚል መሪ ስያሜ በከተማ አቀፍ ደረጃ የአምራችነት ቀን እየተከበረ ይገኛል። በኤግዚቢሽንና ባዛሩ መክፈቻ መርሐ-ግብር…

ቡድን 20 የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ መቀበሉ ይፋ ሆነ። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ደልሂ እየተካሄደ ባለው የቡድን 20 ጉባኤ ላይ የአፍሪካ ህብረት ቡድኑን መቀላቀሉን ገልጸዋል። የአፍሪካ ህብረት…