Fana: At a Speed of Life!

በአዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ውጤታማ ለመሆን መትጋት አለብን – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት በተሻለ መነሳሳት በተሰማራንበት መስክ ውጤታማ ለመሆን መትጋት አለብን ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ። የአምራችነት ቀን "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች በመላው…

ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር ሁሉም መረባረብ ይጠበቅበታል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተተኪ ምርቶችን በማምረት ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር ሁሉም ባለድርሻ አካላት መረባረብ እንደሚጠበቅበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን 4 “ከሸማችነት ወደ አምራችነት”…

አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። በክልሉ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ የአምራችነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል። ቀኑ አምራች…

አቶ ደስታ ሌዳሞ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው። ርዕሰ መስተዳድሩና የክልሉ ከፍተኛ…

እውነተኛ ነፃነት ለመጎናፀፍ እናምርት – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጰጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እውነተኛ ነፃነት ለመጎናፀፍ እናምርት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በቂ ውሃ፣ በቂ መሬት፣ ከበቂ በላይ ወጣት ኃይል ያላት ድንቅ ሀገር ከልመና…

ተመድ የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመግታት ሀገራት ሥር ነቀል ለውጥ እንዲያመጡ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመግታት ሀገራት ሥር ነቀል ለውጥ እንዲያመጡ አስጠንቅቋል፡፡ ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ እንዲቋቋሙ የገንዘብና የቴክኖሎጂ ድጋፍ ስለመደረጉ፤ የካርበን…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተቋማዊ አደረጃጀት ተፈጥሮለታል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ዘርፉን በዘላቂነት እንዲደግፍ ተቋማዊ መዋቅር እንዲዘረጋለት መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ በንቅናቄው የአገር ውስጥ አምራቾች ምርታማነት ላይ ለውጦች…

የአምራችነት ቀንን አስመልክቶ ሚኒስትሮች ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአምራችነት ቀንን አስመልክቶ ሚኒስትሮች በፋብሪካ ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል፡፡ የኢንዱስትሪ፣ የስራ እና ክህሎት፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር፣ የማዕድን እና ገቢዎች ሚኒስቴር…

በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 300 የሚጠጉ ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ296 ሰዎች በላይ ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ 6 ነጥብ 8 የሚለካው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ካደረሰው የሰው ሕይዎት መጥፋት ባሻገር እስካሁን 153 ሰዎች ላይ ጉዳት እንዳደረሰም ነው…

በመዲናዋ ዘመናዊ የግብርና ምርት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የግብርና ምርት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ተመርቋል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በለሚኩራ ያስገነባው ዘመናዊ የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ተመርቆ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡…