የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር በንግድ ዘርፍ ያላትን ግንኙነት ለማጎልበት ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደምትሰራ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ÷ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኦሮሚያ ክልል ያለውን እምቅ ሀብት በመጠቀም በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ እድሪስ እንደገለጹት ፥ የሰሜኑ ጦርነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ ከውጤታማነቱ ይልቅ ጎድቷቸዋል – አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና አጋሮቿ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያ ላይ የተጣሉት ማዕቀቦች ፍሬ አፍርተው ሞስኮ ላይ ጫና እንዳላሳረፉ ዳግላስ አንድሪው ሊትልተን የተባሉ አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ ገለጹ፡፡ “ማዕቀቦቹ እንዳውም ሩሲያን በኢኮኖሚ ከማንኮታኮት ይልቅ…
የዜና ቪዲዮዎች መለኞቹ – በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም Amare Asrat Jun 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bm4gZS3Kfp4
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ እና እስያ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና እስያ ዘላቂነት ያለው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አመለከቱ። በኦ የስ ግሎባል ፋውንዴሽን አዘጋጅነት ላለፉት ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ለ”ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ”…
ቢዝነስ በደቡብ ክልል ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል Shambel Mihret Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፈቃዱ የተሰጠው÷ በግብርና ለ120 ፕሮጀክቶች፣ በአገልግሎት ለ89 እና በኢንዱስትሪ ለ82 ፕሮጀክቶች መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በመዲናዋ ተከፈተ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ፡፡ ኤክስፖውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ የከፈቱ ሲሆን፥ በአምራች ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በግሪክ ፍልሰተኞችን የጫነች ጀልባ ሰጥማ 59 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ Mikias Ayele Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስጠሟ 59 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ የግሪክ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች አንዳስታወቁት÷ ጀልባዋ ፔሎፖኔዝ በተባለው የባህር ዳርቻ ከፔሎስ ከተማ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በሚገኘው ባህር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ያለ አግባብ የእስር እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል እንዲፈጸም አድርገዋል የተባሉ 5 ተከሳሾች ከአንዱ በቀር ሌሎቹ ነፃ ተባሉ Tamrat Bishaw Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲስት አረጋኸኝ ወራሽ በተሰጣት ውክልና ከውጭ የገባ የሙዚቃ መሳሪያ እንድትመልስ በማስፈራራት የግል ተበዳይ እንድትታሰርና የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንዲፈጸምባት አድርገዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ነጻ ተባሉ። በዚሁ…