የሀገር ውስጥ ዜና የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ክትትል ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ የሚያስችለውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የለውጥ ሥራዎችን ተግባራዊ በማድረግ የሚታዩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጋናዊው አጥቂ ራፋኤል ድዋሜና በጨዋታ መሐል ሕይወቱ አለፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልባኒያ ሊግ ሲጫወት የነበረው ጋናዊው አጥቂ ራፋኢል ዳዋሜና ራሱን ስቶ ከወደቀ በኋላ ሕይወቱ ማለፉን የአልባኒያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የ28 ዓመቱ ራፋኤል ለአልባኒያ ሱፐርሊግ ተሳታፊው ኢግናቲያ ክለብ ከፓርቲዛኒ ጋር እየተጫወተ እያለ…
ፋና ስብስብ የማይክል ጃክሰን ጃኬት በጨረታ 306 ሺህ ዶላር ተሸጠ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14 ዓመታት በፊት ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊው የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ማይክል ጃክሰን ጃኬት ለጨረታ ቀርቦ 306 ሺህ ዶላር መሸጡ ተሰምቷል፡፡ ጃኬቱ በ1980ዎቹ ማይክል ጃክሰን ፔፕሲ ኮላን ሲያስተዋውቅ ለብሶት እንደነበር ተገልጿል፡፡ ቀደም ሲልም…
የሀገር ውስጥ ዜና የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ እና ለሰላሙም በአንድነት ዘብ እንዲቆም የአማራ ክልል ጥሪ አቀረበ፡፡ ልዩነትና ጥላቻን በማር በመለወስ ሌት ተቀን የሚታትሩ ጥቅመኛ የውስጥና የውጭ ጠላቶች የመጨረሻ ውጤታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና “ብቁ” መተግበሪ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን የማሰማራት ዐቅም አለው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት አገልገሎት የለማው "ብቁ" የተሰኘው መተግበሪያ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን ለሥራ ማሰማራት የሚያስችል ዐቅም መፍጠሩ ተገለጸ፡፡ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪትን ፍትሐዊነት፣ ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ በቴክኖሎጂ የተደገፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንዱራ ወረዳ በጫካ ውስጥ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸውን የመተከል ዞን አስታወቀ፡፡ ታጣቂዎቹ የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸው የቀጣናውን ሰላም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪክስ-ገዝ የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ ተጠቆመ Meseret Awoke Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የራሳቸው የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ የሩሲያው ዱማ መቆጣጠሪያ ኮሚቴ የመጀመሪያ ምክትል ሊቀመንበር እና የሩሲያ የሕግ ባለሙያ ዲሚትሪ ጉሴቭ፥ የራስ ገዝ በይነ- መረብ መኖር የአባል ሀገራቱን…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ቡድን ማሊን 2 ለ 0 አሸነፈ Melaku Gedif Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ቡድን ማሊን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ቡድኑ ከሜዳው ውጪ ባደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ነው 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የማሸነፊያ ግቦች እሙሽ ዳንኤል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዘርፈ ብዙ ግንኙነት እንዳላቸው አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ Amele Demsew Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሳዑዲ ግንኙነት ባለብዙ ዘርፍ እንደሆነ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሌንጮ በሳዑዲ የተካሄደውን የሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ኢትዮጵያና ሳዑዲ…
Uncategorized የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው – ዶ/ር ሊያ Meseret Awoke Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 5ኛውን ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ…