Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በተለዩ የትምሕርት መስኮች የውጭ ልምድ ያስፈልጋታል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለይም በተለዩ የትምሕርት መስኮች ላይ የውጭ ልምድ እንደሚያስፈልጋት የትምሕርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምሕርት ሚኒስትር እና የዩኔስኮ ብሔራዊ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሪያድ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገብቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ያቀናው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባዔ ለመሳተፍ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር…

አዲስ አበባን ተወዳዳሪና ተመራጭ ከተማ የማድረግ ራዕያችንን እናሳካለን – አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ተወዳዳሪና ተመራጭ ከተማ የማድረግ ራዕያችንን እናሳካለን ሲሉ የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በሞሮኮ ማራካሽ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም የአፍሪካ ከተሞች…

የፕሮስቴት እጢ ምልክቶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮስቴት እጢ በወንዶች ፊኛ በታች የሚገኝ ተፈጥሯዊ የሰውነት አካል ነው ፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዩሮሎጂ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር መሀመድ አብዱልሀዚዝ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷የፕሮስቴት እጢ…

በኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የተሃድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ወደ ሕብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የተሃድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ወደ ሕብረተሰቡ ተቀላቅለዋል፡፡ በተሀድሶ ሥልጠና ያገኙትን እውቀት ተጠቅመው በአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የድርሻቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከታንዛንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከታንዛንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃንዋሪ ማካምባ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ…

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እየተከናወኑ በሚገኙ የማሻሻያ ሥራዎች፣ በገንዘብ ድጋፍና ሌሎች ጉዳዮች ላይ…

ሳዑዲ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ የልማት ስራዎች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ገንዘብ ሚኒስትር መሃመድ አል ጅዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የኢኮኖሚ ሪፎርም፣ ልማት እና እዳ ሽግሽግ ላይ መምከራቸውን በሳዑዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የትምህርት ሚኒስትር አህመድ ቤልሁ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በፓሪስ እየተካሄደ ከሚገኘው 42ኛው የዩኔስኮ ጠቅላላ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡ በዚህም…

የሴቶችን አቅም ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የሴቶች የኢትዮጵያ ተወካይ ሴሲል መኩሩቡጋ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሥርዓተ ጾታ እኩልነት እና የሴቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…