Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ሬድዋን ከጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኬንያው ፕሬዝዳንት የተላከውን ልዩ መልእክት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምባሳደርር ሬድዋን ሑሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትርና ልዩ መልዕክተኛ፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የተላከውን ልዩ መልእክት ዛሬ በናይሮቢ ተገኝተው አቅርበዋል። ከጠቅላይ…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአረጋውያን ማዕከል ግንባታ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ሙሐመድ ሳሊም አል ራሺዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)÷ ለአረጋውያን የሕክምና፣ የገቢ ማስገኛ እና ሁለገብ አገልግሎቶችን…

የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ በሩብ ዓመቱ ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ26 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ መስከረም ደበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች፣…

በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሊተገበሩ የሚገቡ የሳይበር ደኅንነት ማስጠበቂያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ጥቃት÷ ወደ ኮምፒውተር ሥርዓት በአውታረ-መረብ አማካኝነት በመግባት መረጃዎች ላይ ጉዳት ሲደርስ ተፈጸመ የምንለው ክስተት ነው፡፡ የሳይበር ጥቃቶች÷ ባልተገባ መንገድ በበይነ-መረብ ሥርዓት ውስጥ በመግባት ፋይል የሚያጠፉ፣ የሚሠርቁ ወይም…

በአፍሪካ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሌላው አካባቢ በተለየ ሁኔታ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መጥቷል ሲል በጉዳዩ ላይ የተደረገ አዲስ ጥናት አመላክቷል፡፡ ቲር ፈንድ እንደተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት ገለጻ፤ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት አንድ…

የ“ቶንሲል” ሕመም እንዴት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ቶንሲል” ሕመም “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” ወይም የላይኛው መተንፈሻ ክፍል ሕመም ነው፡፡ ምንነቱ? “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” (የጉሮሮ ሕመም) የሚያመላክተው የላይኛው የመተንፈሻ ክፍልን እብጠት ሲሆን፥ ይህም መቅላት፣ እብጠት መኖር፣ ቁስለትና ሌሎች…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከዩኔስኮ የዓለምአቀፉ የትምህርት ዕቅድ ተቋም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በተመድ የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት ዩኔስኮ ዓለምአቀፍ የትምህርት ዕቅድ ተቋም ጋር ተወያዩ፡፡ በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ካለው 42ኛው የዩኔስኮ አጠቃላይ ጉባኤ ጎን ለጎን የትምህርት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10ኛውን የቦይንግ የጭነት አውሮፕላን አስገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10ኛውን የቦይንግ (Boeing 777-200LR) የጭነት አውሮፕላን ማስገባቱን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ያስገባው ዘመናዊ የጭነት አውሮፕላን ባለሁለት ሞተርና ከ100 ቶን በላይ ጭነት የመሽከም አቅም ያለው ነው…

የአምራች ኢንዱስትሪውን ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ ድርሻ ለማሳደግ እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመደገፍ የዘርፉን ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ ድርሻ ከፍ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ሰበታ የሚገኘውን ውዳ ሜታልስ የጎበኙ ሲሆን ከአምራች ኢንዱሰትሪ ሃላፊዎች ጋር…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሱልጣን አል-መርሻድ እና ከፈንዱ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሪያድ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ውስጥ በሳዑዲ ልማት ፈንድ የሚደገፉ የልማት ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም…