Fana: At a Speed of Life!

የላሊበላ ቅርሶችን በተመለከተ‼️ ነዋሪዎችን እና አስጎብዎችን ከቦታው፤ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን እና ክልሉን አናግረናል።

"የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት ከፍተኛ አደጋ ላይ ናቸው" በሚል አንድ ሚሊዮን ተከታዮች ያሉት ZeEthiop የፌስቡክ ገጽ ትናንት መረጃ አጋርቷል። የፕሬስ መረጃ ማጣሪያ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌውን (ረ/ፕሮፌሰር) በፌስ ቡክ የተሰራጨውን መረጃ ልከንላቸው…

ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ ነው – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ የደጋ…

በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ መድረኩ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባዔ ዘሀራ ሁመድ…

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እና የሥራ ርክክብ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል…

ዛሬ ምሽት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ50 የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል። አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣እጅጋየሁ ታዬ፣ አትሌት መዲና ኢሳና አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በውድድሩ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች ናቸው። አትሌት…

የግብርና ሚኒስቴር 4 ትራክተሮችን እና 91 የውሃ ፓምፖችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር 4 ትራክተሮችን እና 91 የውሃ ፓምፖችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)በትግራይ ክልል ደቡብ ምስራቅ ዞን እንደርታ ወረዳ በምርት ዘመኑ እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ከክልልና…

ስድስት የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻዎች በዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና እንዲያገኙ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስት የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻዎች በዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና እንዲያገኙ ለማድረግ አስፈላጊው ሒደት መጀመሩን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው÷በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "በቡዳፔስት 2023 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን…

አትሌት አማኔ በሪሶ በሴቶች ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በውድድሩ አትሌት አማኔ በሪሶ 1ኛ በመሆን ስታጠናቅቅ አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 2ኛ በመሆን የብር ሜዳልያ…