Fana: At a Speed of Life!

የኒውክሌር ሳይንስ ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ ሀብት ከቴክኖሎጂው ዕድገት ጋር በማላመድ የኒውክሌር ሳይንስ ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አታወቀ፡፡ ከተለያዩ ሚኒስቴሮች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

በእሳት ቃጠሎ ጊዜ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አጋጣሚዎች የእሳት ቃጠሎ ሊያጋጥም ይችላል። በዚህ ምክንያትም በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላል። በሰውነት ላይ የእሳት ቃጠሎ ሲያጋጥም ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች ምንድናቸው? በእሳት የተቃጠለውን ቦታ…

ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች፡፡ የቻይና መንግስት በሠጠው ነፃ የትምህርት ዕድል በፈረንጆቹ 2023/2024 ትምህርት ለመጀመር አሸናፊ የሆኑ 26 ተማሪዎችም አዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ። የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተሞክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ…

ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት እንደሆነ የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስታወቁ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ የሩሲያን አቋም የተናገሩት በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ከሚገኘው በ“ብሪክስ” አባል ሀገራት ጉባዔ ቀጥሎ በሠጡት…

የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በባሕርዳር ከተማ አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ ለአንድ ቀን በሚያካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ ወቅታዊ የሰላምና ደኅንነት ጉዳይ ላይ እደሚወያይ ኢዜአ ዘግቧል፡፡…

በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራቱን የጠበቀ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካል እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራታቸውን የጠበቁ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካሎች እየተሰራጩ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ደጀኔ ሒርጳ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የዘር ወቅት የተጠናቀቀ በመሆኑ አርሶ አደሩ…

ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወርቅነሽ መለሰ እና ሀብታም ዓለሙ የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ምሽት 3፡25 ላይ በቡዳፔስት ይካሄዳል፡፡ አትሌቶቹ ለፍጻሜ ለማለፍ ከየምድባቸው 1ኛ ወይም 2ኛ መውጣት ይጠበቅባቸዋል። የማጣሪያ ውድድሩ በሶስት ምድብ…

የኃይል ማመንጫ ግድቦች በቂ ውኃ መያዛቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት የሚውሉ ሁሉም የውኃ ኃይል ማመንጫ ግድቦች በቂ ውኃ መያዛቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን እንዳሉት÷ ጊቤ 3፣ ገናሌ ዳዋ እና…

አንዲት ፍየል 6 ግልገሎችን ወለደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን መሎ ጋዳ ወረዳ ዚታ ቀበሌ አንዲት ፍየል ስድስት ግልገሎችን ወለደች፡፡ ከተወለዱት ግልገሎች መካከል ሦስቱ ሴት እና ሦስቱ ወንድ ግልገል ሲሆኑ÷ አንደኛዋ ግልገል ከተወለደች  በሁለተኛው ቀን መሞቷ ተገልጿል፡፡…