የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፋር ክልል ያስጀመሩት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት Amare Asrat Oct 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=_4Dg8H6_cqE
የሀገር ውስጥ ዜና መቄዶኒያ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ ተደረገለት Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓልም ሪል ስቴት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለመቄዶኒያ የአዕምሮ ህሙማን መርጃ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ አደረገ። ተቋሙ በገርጂ መብራት ሀይል ሳይት ካሉ አፓርትመንት ቤቶች አንድ ባለ 177 ካሬ ሜትር ባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾችና አዘዋዋሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Amare Asrat Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾችና አዘዋዋሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ…
ስፓርት ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፋር ቆይታ Amare Asrat Oct 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=PhzyJA3MRYI
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ አካል የሆነውን የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ። ፕሮጀክቱ በአፋር ክልል የሚገነባ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ይህ ስራ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በቀል ዕውቀቶች የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለቱሪዝም መስህብነት በማዋል የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። በየዓመቱ ጥቅምት 17 ቀን የሚካሄደው የየም ብሔረሰብ ባህላዊ መድኃኒት ለቀማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት የጋዛ የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠየቀ Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ወደ ጋዛ ሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ ሲባል የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠይቋል። ትናንት በብራስልስ የተጠናቀቀው የሁለት ቀናት የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በእስራኤል እና ሃማስ እንዲሁም በዩክሬን እና በሩሲያ ግጭት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቀለ ሙለታ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቀለ ሙለታ ሥርዐተ ቀብር ተፈጽሟል። አቶ በቀለ በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለበርካታ አመታት በሃላፊነት አገልግለዋል። በ1963 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከ1 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተከናወነ Mikias Ayele Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ባለፉት ሦስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር መከናወኑ ተመላከተ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 (2023/24) በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ…