Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ደሬሳ ገለታ በቤጂንግ ማራቶን ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ደሬሳ ገለታ እና አትሌት ይሁንልኝ አዳነ በቤጂንግ 2023 ማራቶን ውደድር አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ደሬሳ ገለታ ርቀቱን 2 ሰዓት 7 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ይሁንልኝ…

የህጻናት ካንሰር ሕክምናን በ8 ሳተላይት ክሊኒኮች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናት ካንሰር ሕክምናን በአራት ክልሎች በሚገኙ 8 ሳተላይት ክሊኒኮች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የካንሰር ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ የሳተላይት ክሊኒኮችን ማደረጀት ላይ ያተኮረ የምክክር…

በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገዙ መኪናዎች ለክልሎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ መኪናዎች እና ሌሎች ቁሶችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር…

በኮንታ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ገለፀ፡፡ በወረዳው ኦፓላሸ ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 9 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት…

ለምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና መሰጠት ጀመረ። ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንደሚቆይ የምክር ቤቱ መረጃ ያመላክታል። በስልጠና ማስጀመሪያ…

የልማት ድርጅቶች የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ድርጅቶች የገበያ ክፍተት ከመሙላት ባለፈ የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት…

ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ በግዛቷ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ልትፈቅድ መሆኑን የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የሶስቱ ተፋሰስ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ላይ ባደረጉት…

ሱፐር ሰንዴይ ማንቹሪያን ደርቢ በኦልድትራፎርድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹሪያ ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ምሽት 12:30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው ቶተንሃም ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ወደ…

የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አመለከቱ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከቁጭት ዕቅድ…