የሀገር ውስጥ ዜና ለ2016/17 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ተጀመረ Shambel Mihret Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016/17 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሥራ መጀመሩን የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡ የምርት ዘመኑን የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ትናንት ምሽት ጅቡቲ መድረሷ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ቀጠናዊ የጋዝ ማዕከል መገንባት እንደምትፈልግ አስታወቀች Amele Demsew Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ቀጠናዊ የጋዝ ማዕከል መገንባት እንደምትፈልግ አስታወቀች። የሃገሪቱን ምክትል ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ሞክበርን ዋቢ ያደረገው የፋርስ ኒውስ ዘገባ ቴህራን ‘የኃይል ደህንነትን ለማረጋገጥ’ በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ቀጠናዊ የጋዝ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ80 እስከ 90 በመቶ ያህሉ የሳይበር ጥቃት በተጠቃሚዎቹ ግንዛቤ ማነስ እንደሚከሰት ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ደኅንነት ላይ ከሚደርሱ ጥቃቶች ከ80 እስከ 90 በመቶ የሚሆነው በተጠቃሚዎቹ የግንዛቤ ማነስ የሚከሰት መሆኑ ተገለጸ፡፡ 3ኛ ሣምንቱን የያዘው 4ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በአከባበሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ ጉባዔ ለአንድ ቀን የሚካሄድ ሲሆን÷በሶሰት የተለያዩ አጃንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ተገልጿል። በጉባዔው…
ቢዝነስ የሀገር ውስጥ ምርቶች ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ምርቶችን ጥራት በማረጋገጥ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ተክተው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የኢንዱሥትሪ ሚኒስቴር የተኪ ምርት ሥትራቴጅ ሠነድ ላይ ከዘርፉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላትና የአምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና፣ ኢንዱሥትሪና ምኅንድስና ዘርፍ ለተሠማሩ የልማት ድርጅቶች ድጋፍ ይደረጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና፣ በኢንዱሥትሪ እና ምኅንድስና ዘርፍ ተሠማርተው ሃብት ለሚያመነጩ የልማት ድርጅቶች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የአማራ ክልል አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2016…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የሠላም ድርድር በጅዳ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሠላም ድርድር በጅዳ ዳግም መጀመሩን የሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሠላም ድርድሩ በአሜሪካ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለቱርክ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈች Melaku Gedif Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቱርክ ሪፐብሊክ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለሀገሪቱ መንግስት እና ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት ÷ ባለፉት ዓመታት ቱርክ ለኢትዮጵያ ላሳየችው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔታንያሁ እስራኤላውያን ለረጅሙና አስቸጋሪው ጦርነት እንዲዘጋጁ አሳሰቡ Melaku Gedif Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዜጎች ለረጅሙ እና አስቸጋሪው ጦርነት እንዲዘጋጁ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የእስራኤል ጦር በጋዛ ሃማስ ታጣቂዎች ላይ የሚያካሂደው ወታደራዊ እርምጃ ሁለተኛ ምዕራፍ መጀመሩን ይፋ አድርጓል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 3 ሠራተኞችን ለህልፈት የዳረገው የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ እንዲቆም ተደረገ Melaku Gedif Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ዓርብ የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ሠራተኞች ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የሕንጻው ግንባታ እንዲቆም መደረጉን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር…