Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከነማ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከነማ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡…

ከፓስፖርት የሙስና ተግባር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ደላሎችና የውጭ ዜጎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፓስፖርት የሙስና ተግባር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ደላሎችና የውጭ ሀገር ዜጎችን ጨምሮ 10 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ዛሬ ከሰዓት ተጠርጣሪዎቹ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል። በእነ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሥምምነቱን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የኮሪያ የኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ተቋም ፕሬዚዳንት ብዬንግ ጁ ሚን (ዶ/ር)…

በአዳሚ ቱሉ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳሚ ቱሉ ወረዳ ውስጥ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ከአዳሚ ቱሉ ወረዳ ወደ ባቱ ከተማ ሲጓዝ የነበረ ዳማስ ተሽከርካሪ እና በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረ ቪ ኤይት…

አቶ አደም ፋራህ በሶማሌ ክልል እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሶማሌ ክልል እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ በጅግጅጋ ማዕከል ተገኝተው እየተሰጠ የሚገኘውን ስልጠና ተመልክተዋል። ለፓርቲው…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ወቅታዊና የሎጂስቲክስ አቅምን ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ወቅታዊና እያደገ የመጣውን የሎጂስቲክስ አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አብዱልበር ሸምሱ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የኢትዮጵያን የአየር ክልል በብቃት መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱን የአየር መከላከያ መሣሪያዎች ጥገና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሎኔል ተሾመ ባጫ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የአየር ኃይሉ የማድረግ አቅም…

ኢትዮጵያና ባህሬን የንግድ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ባህሬን በንግድ እና ቱሪዝም ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽ/ቤት አምባሳደር ሽፈራው ገነቴ ከሀገሪቱ ግብርና እና ማዘጋጃ ቤት ሚኒስትር ዋኢል ቢን ናስር አል ሙባረክ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከሻንጋይ ጉብኝት በኋላ በቻይና ሲዥዋን ግዛት የምትገኘውን አረጓንዴዋን የቼንግዱ ከተማ ጎብኝተዋል። ከቤጂንግ እና ሻንጋይ በመቀጠል ሶስተኛዋ ትልቅ ከተማ እንደመሆኗ ቼንግዱ ከኢትዮጵያ ጋር በብዙ መንገድ…

ካናዳ 41 ዲፕሎማቶቿን ከሕንድ አስወጣች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ በአሸባሪነት የፈረጀችው እና የካናዳ ዜግነት ያለው የሲክ ቡድን መሪ በካናዳ መገደሉን ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት ካናዳ 41 ዲፕሎማቶቿን ከሕንድ አስወጥታለች። የሕንድ ጥምር ዜግነት ካለው የቡድኑ መሪ መገደል ጀርባ የሕንድ እጅ አለበት…