የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ የተሰጠው ትኩረት አበረታች ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ የተሰጠው ትኩረት አበረታች ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ።
በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ ቡድን በአዳማ የሚገኙ መዋዕለ ህጻናትን (ቡኡራ ቦሩ)…