የሀገር ውስጥ ዜና ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ አገልግሎቱን በይፋ አስጀመረ Tamrat Bishaw Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ የግል ክፍያ ሰነድ አውጪ በመሆን አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው አገልግሎቱ ከብሔራዊ ባንክ የአገልግሎት ፈቃድ ያገኘ እና የሞባይል የገንዘብ ዝውውርና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና እርስ በርስ በመደጋገፍ የቆየ ኢትዮጵያዊ መገለጫችንን ይበልጥ ማጎልበት አለብን – አቶ እንደሻው ጣሰው Melaku Gedif Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በርስ በመደጋገፍ የቆየ ኢትዮጵያዊ መገለጫችንን ይበልጥ ማጎልበት አለብን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ስልጠናቸውን እየወሰዱ የሚገኙት የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ስለድብርት (ድባቴ) ምን ያህል ያውቃሉ? Meseret Awoke Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድብርት የአንድን ሰው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያስተጓጉል ብሎም ራስን እስከማጥፈፋት የሚያደርስ ስሜት ነው፡፡ ሰዎች በተለያዩ መንገዶች ድብርት ሊያጋጥማቸው ይችላል። ይህም በዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴያቸው ላይ እንዲሁም የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻንግሀይ በነበረው ጉብኝት የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ልምድ መቅሰም ተችሏል – ቢልለኔ ስዩም Shambel Mihret Oct 19, 2023 0 በሻንግሀይ በነበረው ጉብኝት የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም ልምድ መቅሰም ተችሏል - ቢልለኔ ስዩም አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ሻንግሀይ ከተማ በነበራቸው ቆይታ ስለ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀም ልምድ መቅሰምና መማር…
ስፓርት የክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች ቡድን ፈረመ Meseret Awoke Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስቲያኖ ርናልዶ ልጅ ሮናልዶ ጁኒየር ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች መፈረሙ ተሰምቷል፡፡ ሮናልዶ ጁኒየር በቀጣይ ቀናት በአልናስር አካዳሚ ልምምድ ማድረግ ይጀምራል የተባለ ሲሆን ፥ 7 ቁጥር መለያ እንደሚሰጠውም ነው የተገለፀው፡፡ በተለያዩ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል Meseret Awoke Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ወላይታ ድቻ በአብነት ደምሴ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ በተመሳሳይ 12…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ አካፈለች Melaku Gedif Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ 2023 የፊንቴክ ስብሰባ ላይ አካፍላለች፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ በሚገኘው የሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል- አቶ አደም ፋራህ Shambel Mihret Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በሐዋሳ የስልጠና ማዕከል ለፓርቲው አመራር አባላት…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በቻይና የሻንግሀይ ቆይታ Amare Asrat Oct 19, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=3pj88Y-JjUg
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ 1 ሺህ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Mikias Ayele Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ ከ1 ሺህ በላይ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ታሪኩ ኩመራ እንደገለጹት÷ መንግስት በክልሉ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት…