ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡
አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በባህር ዳር ከተማ እየተሰጠ የሚገኘውን የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር…