Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴው እየተነቃቃ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ-19 እና በግጭት ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የቱሪዝም እንቅስቃሴ ባለፉት ወራት መነቃቃት ማሳየቱን የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አሕመድ አብዱልቃድር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለማሳለፍ የሞከሩ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደጎን በመተው በሕገወጥ መንገድ የገቡ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለማሳለፍ የሞከሩ ሁለት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ክትትል እና ቁጥጥር…

በወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ የከንቲባዎች ልዑክ ኬፕ ታውን ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የተለያዩ የአገሪቱ ከተማዎች ከንቲባዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን የአፍሪካ የከንቲባነት አመራር ኢኒሼቲቭ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ታውን ከተማ ገባ። ልዑኩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 27 የተለያዩ ሽጉጦችና ከ300 በላይ የሽጉጥና የክላሽን ኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 27 የተለያዩ ሽጉጦች እና ከ300 በላይ የሽጉጥና የክላሽን ኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የጦር መሳሪያዎቹ ከተጠርጣሪዎቹ ጋር…

ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ ኮሚሽኑ በዛሬው ዕለት ለ46 አትሌቶቹ የተለያዩ ማዕረጎችን ሰጥቷል፡፡ በዚህም በኦሪገን ማራቶን ሻምፒዮን የነበረው አትሌት ታምራት ቶላ የዋና ሳጅን…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ መሆኑን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ 2ኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ በዚህ ሣምንት በዳካር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ይካሄዳል፡፡ የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታት ከልማት አጋሮች ጋር በሴኔጋል ተሰብስበው የአፍሪካን የምግብ ምርት አቅም ለመሳደግና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡ ቻይና በዛሬው ዕለት አዲስ ዓመቷን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረች ትገኛለች፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

አንድ ሰው ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ ሊያደርግ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ በማድረግ በዕይታ ላይ የሚያጋጥምን ዕክል መከላከል እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዓይን ሕክምና ክፍል ኃላፊ እና የዓይን ሐኪም ዶክተር ሰሎሞን ቡሳ ለፋና…