ቢዝነስ የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Tamrat Bishaw Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ በሰብዓዊ እርዳታና በአደጋ ስጋት ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ አስታወቀ Melaku Gedif Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድርቅ መከላከልና ምላሽ ማስተባበሪያ በኢትዮጵያ በሰብዓዊ እርዳታ እና በአደጋ ስጋት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው – ኮሚሽኑ Feven Bishaw Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡ በኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Amele Demsew Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ኮሙኑኬሽን ተወካይ ስዩም ሃይሉ ለፋና…
ጤና የብርቱካን የጤና በረከቶች Amele Demsew Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርቱካንን መመገብ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ብርቱካን እንደ ቫይታሚን ሲ፣ ፖታሺየም ፣ካልሺየም ፣ ቫይታሚን ኤ ያሉ ንጥረ ነገሮች እንዲሁም ፍላቮኖይድ እና ካሮቲኖይድ ያሉ በጣም ጠቃሚ ውህዶችን ይዟል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በመርከብ መሰበር አደጋ ቢያንስ 145 ሰዎች የገቡበት አለመታወቁ ተገለፀ Mikias Ayele Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሉሎንጋ ወንዝ ላይ በተከሰተ የመርከብ አደጋ ቢያንስ 145 ሰዎች የገቡበት አልመታወቁ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት ፥ በሉሎንጋ ወንዝ ላይ ተሳፋሪዎችን ስታጓጉዝ የነበረቸው የሞተር መርከብ ከመጠን በላይ ሰዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም 12 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በማቆያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ Tamrat Bishaw Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ ከነገ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ Meseret Awoke Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 74(2) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚከተሉትን ሹመቶች እንዲያጸድቅ ጠይቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት፦ 1.…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በግማሽ ዓመቱ በ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር የመንገድ ግንባታና ጥገና ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ በ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር 411 ኪሎ ሜትር የመንገድ ጥገናና ግንባታ ሥራ ማከናወኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከወሰን ማስከበር ጋር የተያያዙ ሥራዎች በወቅቱ አለመፈፀም፣ የመንገድ አካላት ስርቆት እና የመንገድ…