የቦረና ዞን ከመንግስት በተጨማሪ ሌሎች ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለአምስት ተከታታይ ጊዜ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ባለመዝነቡ በተከሰተው ድርቅ ሰዎች እና እንስሳት ለችግር መጋለጣቸውን ዞኑ አስታወቀ፡፡
በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አብዱሰላም ዋሪዮ ለፋና ብሮድካስቲንግ…