Fana: At a Speed of Life!

በሕንድ በጎርፍ አደጋ የ 56 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምሥራቅ ሕንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ56 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ በተጨማሪም 16 የሕንድ ወታደሮችን ጨምሮ ከ100 በላይ ዜጎች የገቡበት አልታወቀም ተብሏል፡፡ አደጋው የተከሰተው ከባድ ዝናብ መጣሉን ተከትሎ የሂማሊያ ባሕር ጠርዝ…

“የኢሬቻ በዓል የሰላም ምልክት ነው” – አባ ገዳዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢሬቻ በዓል አብሮነትና ወንድማማችነትን የሚያጠናክር የሰላም ምልክት መሆኑን” አባገዳዎች ገለጹ፡፡ የኢሬቻ በዓል የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የምስጋና እና የወንድማማችነት ተምሳሌት መሆኑን ነው አባገዳዎቹ የገለጹት፡፡ በዓሉ በኦሮሞ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚሁ መሠረት ካቢኔው ባካሄደው ውይይት÷ በአሶሳ ከተማ በሚገነባው ዘመናዊ ሙዚየም እንዲሁም በበተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት…

አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ ሴናተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ ሴናተር ማይክ ሮንድስን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም÷ ስለ ሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ መክረዋል። በቀጣይም ሁለቱ…

ከንቲባ አዳነች የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ዕሴቱን ጠብቆ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች የ2016ዓ.ም ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ሚሊዮኖች በተገኙበት…

አቶ ሽመልስ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ እሴቱንና ስርአቱን ጠብቆ ፣በሰላማዊ መንገድና ባማረ…

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል የገዳ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መከበሩን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ…

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ክረምቱን በሠላም ማለፉን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም መሸጋገሩን፣ አዲስ ዓመት…

የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መንገድ በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ሁነቶች ተከበረ። የኢሬቻ በአል እንደ ሁልጊዜው የኢትዮጵያን ባሕል እና መልካም እሴቶች በውበትና በድምቀት ለተቀረው ዓለም…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በመልዕክታቸውም የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ሕዝብ በአንድነት ወጥቶ ለፈጣሪው ምስጋና…