Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ-ብርሀን የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ተወካዮችን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ-ብርሀን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ተወካዮችን አነጋግረዋል፡፡ በውይይቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

የካቲት 12 ሜዲካል ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በህክምናው ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ስፔሻሊስት ሃኪሞችና የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 12 ሜዲካል ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በህክምናው ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 77 ስፔሻሊስት ሃኪሞች እና 139 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…

ከአዲስ አበባ መቀሌ ዕለታዊ የበረራ ብዛት ቀንሷል የሚለው የተሳሳተ መረጃ ነው- አየር መንገዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ መቀሌ ዕለታዊ የበረራ ብዛት ቀንሷል የሚለው የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገገድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመቀሌ በረራውን ከጀመረ ጊዜ አንስቶ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እና ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ…

በተጠናቀቀው 6 ወር ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ የሚሆን ከ85 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት መዘጋጀቱንም ተጠቁሟል፡፡ የሥራ እና ክኅሎት የሥራ እና ስምሪት…

ወደ ኋላ የሚጎትቱንን የፖለቲካ ነጋዴዎች ያለምህረት እንታገላለን – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ልማታችንን እና ተጠቃሚነታችንን ለማደናቀፍ ወደ ኋላ የሚጎትቱንን የፖለቲካ ነጋዴዎችን ለህዝባችን ሰላምና ጥቅም ስንል ያለምህረት እንታገላለን ሲሉ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የሲዳማ ክልል በክልሉ ልማት እና መልካም አስተዳደር እንዲሁም ክልላዊ ወቅታዊ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን “በሠላም በልማትና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የወጣቶች ሚና” በሚል ርዕስ ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ አሻድሊ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ…

ከ168 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከታኅሣሥ 28 እስከ ጥር 4 ቀን 2015 ባደረገው ክትትል 86 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የገቢ እና 82 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ከ168 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን በክብር ሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኘ፡፡ በሽኝት መርሐግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት አራቱም…

ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዲከፍሉ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግብራቸውን እንዲከፍሉ እየተሠራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተሥፋዬ ቱሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ግብር ከፋዮች በሥራ ቦታቸው ሆነው…