Fana: At a Speed of Life!

የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ። ኢንጂነር ታከለ ዛሬ ከፌደራል እና ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የአኮቦ የወርቅ ፋብሪካ የተከላ ሒደትን…

በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚገጣጠሙበት ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም የሚያስችል የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ ለተገነባው የኤሌክትሪክ መገጣጠሚያ ፋብሪካ 2 ቢሊየን ብር ወጪ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የ7 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሰባት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ያስረከቡት የሮማንያ አልጄሪያ ቼክ ሪፐብሊክ ጊኒ ዚምባብዌ ጊኒ ቢሳኦ እና እንግሊዝ አምባሳደሮች…

የየክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች እና ሌሎች ከፍተኛ…

ዕለታዊ አጫጭር የውጭ ስፖርታዊ ዜናዎች

ቼልሲ ከ 17 ዓመት በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ በፉልሃም 2 ለ 1 ተሸንፏል፤የትላንት ምሽቱን ውጤት ተከትሎም አሰልጣኝ ግራም ፖተርስ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል፡፡ በጨዋታው የተሰለፈው አዲሱ ፈራሚ ዣኦ ፊሊክስ ለፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ቢያደርግም ሜዳ ውስጥ በፈጸመው ጥፋት በ58ኛው ደቂቃ…

በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ካለፉት ጊዜያት አንጻር እያደገ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ዓመታት አንጻር በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ዕድገት ማስመዝገቡን የአፋር ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ እና መረጃ ዳይሬክተር ኢድሪስ ኢስማኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በነበረው…

የተጀመረው የሰላም ተስፋ እንዲጸና አባታዊ ሃላፊነታችንን እንወጣለን- የትግራይ ክልል የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የሰላም ተስፋ እንዲጸና አባታዊ ሃላፊነታችንን እንወጣለን ሲሉ የትግራይ ክልል የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስንቲግ ኮርፖሬት በሽራሮ፣ አክሱምና አድዋ ከተሞች ያነጋገራቸው የክርስትና እና እስልምና ሃይማኖት አባቶች ÷ሰላምን…

በ1 ቢሊየን ብር ካፒታል በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ተመረቀ

በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ዶክተር ይልቃል ባደረጉት ንግግር÷ የአማራ ክልል መንግሥት ለፋብሪካ ባለቤቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል፡፡ ዛሬ የተመረቀው “ዜማ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ” ለ300 ሰዎች የሥራ ዕድል መፍጠሩ እና 3 ሺህ ሰዎች ደግሞ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ነው…

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ32 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 32 ነጥብ 61 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከምሁራን ውይይት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ42 ዩኒቨርሲቲዎች የተካሄዱትን ውይይቶች በተመለከተ ከምሁራን ውይይት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። ምሁራን በኢትዮጵያ ልማት ውስጥ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጠናከር በሀገር አቀፍ ደረጃ በ42 ዩኒቨርሲቲዎች…