Fana: At a Speed of Life!

ከ168 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከታኅሣሥ 28 እስከ ጥር 4 ቀን 2015 ባደረገው ክትትል 86 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የገቢ እና 82 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ከ168 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን በክብር ሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኘ፡፡ በሽኝት መርሐግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት አራቱም…

ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዲከፍሉ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግብራቸውን እንዲከፍሉ እየተሠራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተሥፋዬ ቱሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ግብር ከፋዮች በሥራ ቦታቸው ሆነው…

በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረጊያው ጊዜ አሁን ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረጊያው ጊዜ አሁን ነው ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የደብረ ብርሃን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ፋይናንስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡…

በመዲናዋ ጨለማን ተገን በማድረግ የሚፈጸሙ ወንጀሎች መበራከታቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ የቀለበት፣ አዳዲስ መንዶች እና ነባር የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ዳር መብራቶች አለመሥራታቸውን ተከትሎ ጨለማን ተገን በማድረግ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎች መበራከታቸው ተገለጸ፡፡ አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 206 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ያስመረቃቸው÷ በሕክምና፣ በተፈጥሮ ሣይንስ፣ በማኅበራዊ ሣይንስ እና በሌሎች የትምህርት ዘርፎች በተለያየ መርሐ ግብር ትምርታቸውን…

“ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት” በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት " በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ። የፊታችን ረቡዕ እና ሀሙስ ለሚከበሩት የከተራ እና ጥምቀት በዓል በጃንሜዳ የታቦታቱን ማደሪያን የእስልምና እና ክርስትና እምነት ተከታዮች…

1 ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 942 ወንዶች፣ 61 ሴቶች እና 24 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እመሆናቸው ተገልጿል፡፡…